እውነት ፡ ሕይወት ፡ መንገድ (Ewnet Hiwot Menged) - ጌታያውቃል ፡ ግርማይ ፡ እና ፡ ብሩክታዊት ፡ አሰፋ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ጌታያውቃል ፡ ግርማይ ፡ እና ፡ ብሩክታዊት ፡ አሰፋ
(Getayawkal and Birucktawit)

Lyrics.jpg


()

ህጻናት ፡ ወደ ፡ እኔ ፡ ይምጡ
(Hetsanat Wede Enie Yemtu)

ቁጥር (Track):

፲ ፩ (11)

ርዝመት (Len.): 4:06
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የጌታያውቃል ፡ ግርማይ ፡ እና ፡ ብሩክታዊት ፡ አሰፋ ፡ አልበሞች
(Albums by Getayawkal and Birucktawit)

አዝ፦ እውነት ፡ ሕይወት ፡ መንገድ (፪x)
ኢየሱስ ፡ ነው (፫x)
እውነት ፡ ሕይወት ፡ መንገድ (፪x)
ኢየሱስ ፡ ነው (፫x)

ከእርሱ ፡ በቀር ፡ እውነት ፡ የለም
ከእርሱ ፡ በቀር ፡ ሕይወት ፡ የለም
ከእርሱ ፡ በቀር ፡ መንገድ ፡ የለም
ከእርሱ ፡ በቀር ፡ አዳኝ ፡ የለም
ከእርሱ ፡ በቀር ፡ አምላክ ፡ የለም
ከእርሱ ፡ በቀር ፡ ጌታ ፡ የለም
ከእርሱ ፡ በቀር ፡ ንጉሥ ፡ የለም
ከእርሱ ፡ በቀር ፡ ገዢ ፡ የለም

አዝ፦ እውነት ፡ ሕይወት ፡ መንገድ (፪x)
ኢየሱስ ፡ ነው (፫x)
እውነት ፡ ሕይወት ፡ መንገድ (፪x)
ኢየሱስ ፡ ነው (፫x)

አዝ፦ እውነት ፡ ሕይወት ፡ መንገድ (፪x)
ኢየሱስ ፡ ነው (፫x)
እውነት ፡ ሕይወት ፡ መንገድ (፪x)
ኢየሱስ ፡ ነው (፫x)

ከእርሱ ፡ በቀር ፡ አባት ፡ የለም
ከእርሱ ፡ በቀር ፡ እናት ፡ የለም
ከእርሱ ፡ በቀር ፡ ረዳት ፡ የለም
ከእርሱ ፡ በቀር ፡ አጋዥ ፡ የለም
ከእርሱ ፡ በቀር ፡ ፈዋሽ ፡ የለም
ከእርሱ ፡ በቀር ፡ አጽናኝ ፡ የለም
ከእርሱ ፡ በቀር ፡ ወዳጅ ፡ የለም
ከእርሱ ፡ በቀር ፡ ለእኔ ፡ የለም

አዝ፦ እውነት ፡ ሕይወት ፡ መንገድ (፪x)
ኢየሱስ ፡ ነው (፫x)
እውነት ፡ ሕይወት ፡ መንገድ (፪x)
ኢየሱስ ፡ ነው (፫x)