From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
አዝ፦ ቸር ፡ እግዚአብሔር ፡ ሆይ (፪x)
ሰው ፡ ብቻውን ፡ ይሆን ፡ ዘንድ
መልካም ፡ አይደለም ፡ እንዳልክ
ይህንን ፡ ቤት ፡ ባርክ (፪x)
ቸር ፡ እግዚአብሔር ፡ ሆይ (፪x)
ሰው ፡ ብቻውን ፡ ይሆን ፡ ዘንድ
መልካም ፡ አይደለም ፡ እንዳልክ
ይህን ፡ ትዳር ፡ ባርክ (፪x)
በማስተዋል ፡ እንዲጸና ፡ በጥበብም ፡ እንዲቀና
በመረዳት ፡ ባለጠግነት ፡ በሕይወት ፡ ፍሬዎችም ፡ በረከት
አዝ፦ ቸር ፡ እግዚአብሔር ፡ ሆይ (፪x)
ሰው ፡ ብቻውን ፡ ይሆን ፡ ዘንድ
መልካም ፡ አይደለም ፡ እንዳልክ
ይህንን ፡ ቤት ፡ ባርክ (፪x)
ቸር ፡ እግዚአብሔር ፡ ሆይ (፪x)
ሰው ፡ ብቻውን ፡ ይሆን ፡ ዘንድ
መልካም ፡ አይደለም ፡ እንዳልክ
ይህን ፡ ትዳር ፡ ባርክ (፪x)
ተጋብቶ ፡ ከዚያም ፡ መፋታት ፡ አይብቃ ፡ ላለመግባባት
አርጋቸው ፡ የፍቅር ፡ ልጆች ፡ ምስክር ፡ ይሁኑ ፡ ለሌሎች
አዝ፦ ቸር ፡ እግዚአብሔር ፡ ሆይ (፪x)
ሰው ፡ ብቻውን ፡ ይሆን ፡ ዘንድ
መልካም ፡ አይደለም ፡ እንዳልክ
ይህንን ፡ ቤት ፡ ባርክ (፪x)
ቸር ፡ እግዚአብሔር ፡ ሆይ (፪x)
ሰው ፡ ብቻውን ፡ ይሆን ፡ ዘንድ
መልካም ፡ አይደለም ፡ እንዳልክ
ይህን ፡ ትዳር ፡ ባርክ (፪x)
የቤታቸው ፡ መሰረቱ ፡ አንተነህና ፡ አለቱ
የምይናወጥ ፡ ይሆናል ፡ ተስማምተን ፡ አሜን ፡ ብለናል
አዝ፦ ቸር ፡ እግዚአብሔር ፡ ሆይ (፪x)
ሰው ፡ ብቻውን ፡ ይሆን ፡ ዘንድ
መልካም ፡ አይደለም ፡ እንዳልክ
ይህንን ፡ ቤት ፡ ባርክ (፪x)
ቸር ፡ እግዚአብሔር ፡ ሆይ (፪x)
ሰው ፡ ብቻውን ፡ ይሆን ፡ ዘንድ
መልካም ፡ አይደለም ፡ እንዳልክ
ይህን ፡ ትዳር ፡ ባርክ (፪x)
|