From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
አዝ፦ የደስታ ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ እያለን (፫x)
የደስታ ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ ይበለን (፫x)
ቃና ፡ ዘገሊላ ፡ ሰርግ ፡ ላይ ፡ የተገኘው
ኢየሱስ ፡ ጌታችን ፡ ዛሬም ፡ አለ ፡ ብለን
(ሆሆሆ) ፡ እንዘምራለን ፡ (አሃ) ደስ ፡ እያለን
(ሆሆሆ) ፡ እንዘምራለን ፡ (አሃ) ደስ ፡ እያለን (፪x)
አንደ ፡ ቃና ፡ ገሊላ ፡ ጌታ ፡ ከተጋበዘ
ለሰርጉ ፡ ብቻ ፡ ሳይሆን ፡ እንዲኖር ፡ ከታገዘ
ኢየሱስ ፡ ያለበት ፡ ትዳር ፡ ሁሌ ፡ ይጣፍጣል
ጨለማ ፡ ወደ ፡ ብርሃን ፡ ሁሌ ፡ ይለወጣል
ፈጥኖ ፡ በታማኝ ፡ እጁ ፡ ባዶውን ፡ ይሞላል
ጌታ ፡ ይኑርበት ፡ እንጂ ፡ ሁሉ ፡ ይባረካል
አዝ፦ የደስታ ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ እያለን (፫x)
የደስታ ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ ይበለን (፫x)
ቃና ፡ ዘገሊላ ፡ ሰርግ ፡ ላይ ፡ የተገኘው
ኢየሱስ ፡ ጌታችን ፡ ዛሬም ፡ አለ ፡ ብለን
(ሆሆሆ) ፡ እንዘምራለን ፡ (አሃ) ደስ ፡ እያለን
(ሆሆሆ) ፡ እንዘምራለን ፡ (አሃ) ደስ ፡ እያለን (፪x)
መልካም ፡ ነው ፡ ያልውን ፡ ይኸው ፡ አሳይቶናል
ለዚህ ፡ ላበቃቸው ፡ ክብር ፡ ይገባዋል
ወግ ፡ ማድረጉ ፡ እዚህ ፡ መድረሱ ፡ መባረኩ ፡ መከናወኑ (፪x)
አሃሃሃ ፡ አዎ (፫x) ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ነው
አሃሃሃ ፡ አዎ (፫x) ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ነው
አዝ፦ የደስታ ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ እያለን (፫x)
የደስታ ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ ይበለን (፫x)
ቃና ፡ ዘገሊላ ፡ ሰርግ ፡ ላይ ፡ የተገኘው
ኢየሱስ ፡ ጌታችን ፡ ዛሬም ፡ አለ ፡ ብለን
(ሆሆሆ) ፡ እንዘምራለን ፡ (አሃ) ደስ ፡ እያለን
(ሆሆሆ) ፡ እንዘምራለን ፡ (አሃ) ደስ ፡ እያለን (፪x)
|