From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
አዝ፦ እንኳን ፡ ደስ ፡ አለህ (፪x)
እግዚአብሔር ፡ ለዚህ ፡ ቀን ፡ ስላደረሰህ
እንኳን ፡ ደስ ፡ አለህ (፪x)
እንኳን ፡ ደስ ፡ አለሽ (፪x)
እግዚአብሔር ፡ ለዚህ ፡ ቀን ፡ ስላደረሰሽ
እንኳን ፡ ደስ ፡ አለሽ (፪x)
እንኳን ፡ ደስ ፡ አላቹህ (፪x)
እግዚአብሔር ፡ ለዚህ ፡ ቀን ፡ ስላደረሳቹህ
እንኳን ፡ ደስ ፡ አላቹህ (፪x)
ይመታ ፡ ከበሮ (፪x) ፡ አሳምሮ (፪x) ፡ ላቆማቸው ፡ አብሮ
ይደርደር ፡ በገና (፪x) ፡ እንደገና (፪x) ፡ ለሆነው ፡ ገናና
እናመስግን ፡ ዛሬ (፪x) ፡ በዝማሬ (፪x) ፡ የድል ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ዛሬ
የታለ ፡ ዕልልታ (፪x) ፡ ለዚህ ፡ ጌታ (፪x) ፡ ለጌቶቹ ፡ ጌታ
ጋብቻህ (፫x) ፡ ለጐረቤት ፡ ያብራ ፡ አይሁን ፡ ለብቻህ ፡ ጋብቻህ (፪x)
ጋብቻሽ (፫x) ፡ ለጨለማው ፡ ያብራ ፡ አይሁን ፡ ለብቻሽ ፡ ጋብቻሽ (፪x)

|