የክብሬን ፡ ቤት ፡ አከብራለው (Yekbrien Biet Akebralehu) - ጌታያውቃል ፡ ግርማይ ፡ እና ፡ ብሩክታዊት ፡ አሰፋ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ጌታያውቃል ፡ ግርማይ ፡ እና ፡ ብሩክታዊት ፡ አሰፋ
(Getayawkal and Birucktawit)

Getayawkal and Birucktawit 2008.jpg

፳ ፻ ፰
(2008)

ባርኮቴን ፡ ልቁጠረው
(Barkotien Lequterew)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ (2008)
ቁጥር (Track):

(7)

ርዝመት (Len.): 5:04
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የጌታያውቃል ፡ ግርማይ ፡ እና ፡ ብሩክታዊት ፡ አሰፋ ፡ አልበሞች
(Albums by Getayawkal and Birucktawit)

አዝየክብሬን ፡ ቤት ፡ አከብራለሁ (፪x)
እባርካለሁ ፡ እቀድሳለሁ
የክብሬን ፡ ቤት ፡ አከብራለሁ (፫x)

እኔ ፡ ወድጄ ፡ ክብሬን ፡ ገልጬ
የክብር ፡ ቤት ፡ ብዬ ፡ ሰይሜ
አክብሬዋለሁ ፡ ቀድሼዋለሁ
የክብሬን ፡ ቤት ፡ አከብራለሁ

አዝየክብሬን ፡ ቤት ፡ አከብራለሁ (፪x)
እባርካለሁ ፡ እቀድሳለሁ
የክብሬን ፡ ቤት ፡ አከብራለሁ (፪x)

ይሄ ፡ ቤቴ ፡ ነው ፡ ብያለሁና
መንፈሴን ፡ አውርጃለሁና
ክብሬን ፡ ሁሉ ፡ ገልጫለሁ
የክብሬን ፡ ቤት ፡ አከብራለሁ

አዝየክብሬን ፡ ቤት ፡ አከብራለሁ (፪x)
እባርካለሁ ፡ እቀድሳለሁ
የክብሬን ፡ ቤት ፡ አከብራለሁ (፪x)