መቼውንም ፡ አልረሳም (Mechiewenem Alresam) - ጌታቸው ፡ ታደሰ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ጌታቸው ፡ ታደሰ
(Getachew Tadesse)

Getachew Tadesse 2.png


(2)

እኔ ፡ ያልዘመርኩኝ ፡ ማን ፡ ይዘምር
(Enie Yalzemerkugn Man Yezemer)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፮ (2003)
ቁጥር (Track):

(8)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የጌታቸው ፡ ታደሰ ፡ አልበሞች
(Albums by Getachew Tadesse)

አዝ፦ ይገርማል ፡ ይገርመኛል
ስሜ ፡ ተለውጦ ፡ ታሪኬም ፡ ተቀይሯል

መቼውንም ፡ ቢሆን ፡ አልረሳውም ፡ ውለታህን (፪x)
ኢየሱስ ፡ ለእኔ ፡ ያደረግኸውን
ጌታዬ ፡ ስለእኔ ፡ የሆንከውን

አዝ፦ ይገርማል ፡ ይገርመኛል
ስሜ ፡ ተለውጦ ፡ ታሪኬም ፡ ተቀይሯል

የትላንት ፡ ጥቁር ፡ ደመና
በኢየሱስ ፡ ተገፎአልና
እኔም ፡ ለሥሙ ፡ ክብር
ለማይገአኝለት ፡ ወደር
እዘምራለሁኝ ፡ በፍቅር

አዝ፦ ይገርማል ፡ ይገርመኛል
ስሜ ፡ ተለውጦ ፡ ታሪኬም ፡ ተቀይሯል

ትላንትን ፡ የመራኝ ፡ ጌታ
ዛሬንም ፡ ይመራኛል
ገና ፡ እኔም ፡ ከእርሱ ፡ ጋራ
እሠራለሁኝ ፡ ብዙ ፡ ሥራ

አዝ፦ ይገርማል ፡ ይገርመኛል
ስሜ ፡ ተለውጦ ፡ ታሪኬም ፡ ተቀይሯል