ክፉውን የኃጢአት ቀንበሬን ጥዬ (kfuwn yehatiyat kenberen tye) - የጌጃ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን መዘምራን

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
የጌጃ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን መዘምራን
(Geja KHC Kale Hiwot CHurch Choir)

Lyrics.jpg


(1)

ክፉውን የኃጢአት ቀንበሬን ጥዬ
(kfuwn yehatiyat kenberen tye)

ቁጥር (Track):

(1)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የየጌጃ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን መዘምራን ፡ አልበሞች
(Albums by Geja KHC Kale Hiwot CHurch Choir)

በምህረትህ እየኝ ለአንድ ጊዜ
ወድቄአለሁ በድንዛዜ
ላስከብርህ ከቶ አልቻልኩም
ለመዋረድ አልፈለኩም

ምንኛ ጎስቋላ ደካማ ሰው
እንደሆንኩኝ ቤታ አውቀኸኝ
ከእስራቴ ፍታኝና
በድል ልጓዝ እንደገና

ክፉውን የኃጢአት ቀንበሬን ጥዬ
 መልካሙን ያንተን ቀንበር ጌታዬ
 እሸከማለሁ እሸከማለሁ

የልማድ ህይወቴን አንተ ፋቀው
 ከኑሮዬ ማይጠቅም ነው
ስር እንዳይሰድድ ቁረጥልኝ
በድል መንገድ አሰማራኝ

ክፉውን የኃጢአት ቀንበሬን ጥዬ
 መልካሙን ያንተን ቀንበር ጌታዬ
 እሸከማለሁ እሸከማለሁ

መልካም ያልሆነውን የከበደኝን
በላዬ ሆኖ ያስጨነቀኝን
¬¬¬-¬--? በጥዬ አልፈዋለሁ
ያንተን ቀንበር እሸከማለሁ