ተመስገን ፡ ልበልህ (Temesgen Lebeleh) - ፌበን ፡ ደምሴ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ፌበን ፡ ደምሴ
(Feben Demissie)

Feben Demissie 1.jpg


(1)

ይሳካል
(Yesakal)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፬ (2011)
ቁጥር (Track):

(10)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የፌበን ፡ ደምሴ ፡ አልበሞች
(Albums by Feben Demissie)

 
አዝ፦ ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ልበልህ ፡ ጌታ ፡ ሆይ
ምን ፡ የምሰጥህ ፡ አለኝ ፡ ከሰጠኀኝ ፡ በላይ
ምንም ፡ ነገር ፡ የለኝም ፡ ውለታህን ፡ ምሸፍንበት
አቤት ፡ ታላቅ ፡ ነህ ፡ አልኩህ ፡ አንተ ፡ እውነት (፪x)

ሸክሜ ፡ ከላዬ ፡ ወርዷል ፡ እስራቴም ፡ ተፈቷል
ልቤ ፡ በደስታ ፡ ተሞልቷል
ጌታንም ፡ ያከብረዋል ፡ ይገባዋል

አዝ፦ ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ልበልህ ፡ ጌታ ፡ ሆይ
ምን ፡ የምሰጥህ ፡ አለኝ ፡ ከሰጠኀኝ ፡ በላይ
ምንም ፡ ነገር ፡ የለኝም ፡ ውለታህን ፡ ምሸፍንበት
አቤት ፡ ታላቅ ፡ ነህ ፡ አልኩህ ፡ አንተ ፡ እውነት

ስለጽድቄ ፡ አይደለም ፡ ስለማንነቴ
እንደስራዬ ፡ አይደለም ፡ የሰጠኝ ፡ አምላኬ
ምህረቱ

አዝ፦ ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ልበልህ ፡ ጌታ ፡ ሆይ
ምን ፡ የምሰጥህ ፡ አለኝ ፡ ከሰጠኀኝ ፡ በላይ
ምንም ፡ ነገር ፡ የለኝም ፡ ውለታህን ፡ ምሸፍንበት
አቤት ፡ ታላቅ ፡ ነህ ፡ አልኩህ ፡ አንተ ፡ እውነት

ምንም ፡ ነገር ፡ የለኝም ፡ ለእርሱ ፡ የምሰጠው
ከሰጠኝ ፡ አስበልጬ ፡ የማበረክተው
ክብር ፡ ለእርሱ

አዝ፦ ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ልበልህ ፡ ጌታ ፡ ሆይ
ምን ፡ የምሰጥህ ፡ አለኝ ፡ ከሰጠኀኝ ፡ በላይ
ምንም ፡ ነገር ፡ የለኝም ፡ ውለታህን ፡ ምሸፍንበት
አቤት ፡ ታላቅ ፡ ነህ ፡ አልኩህ ፡ አንተ ፡ እውነት (፫x)