ሊመጣ ፡ ነው (Limeta New) - ፌበን ፡ ደምሴ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ፌበን ፡ ደምሴ
(Feben Demissie)

Feben Demissie 1.jpg


(1)

ይሳካል
(Yesakal)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፬ (2011)
ቁጥር (Track):

(9)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የፌበን ፡ ደምሴ ፡ አልበሞች
(Albums by Feben Demissie)

 
መሃሪ ፡ የሆነ ፡ አምላክ
ለዘለዓለም ፡ ማይተወን
የደህንነት ፡ ፀሐይ ፡ ያወጣልን
በጽድቅ ፡ መንገድ ፡ የሚመራን
በጨለማ ፡ ላሉ ፡ ሚያበራ
ካህናችን ፡ ኢየሱስ

አዝ፦ ሊመጣ ፡ ነው (፫x)
ሊመጣ ፡ ነው (፫x)

መቃብር ፡ ባዶ ፡ ነው ፡ ዛሬ
ድንጋዩ ፡ ተንከባልሏል
ክርስቶስ ፡ ኢየሱስ ፡ ተነስቷል
ዛሬም ፡ ለዘለዓለም
ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ሕያው ፡ ነው
በክብር ፡ በአባቱ ፡ ቀኝ ፡ ያለው

አዝ፦ ሊመጣ ፡ ነው (፫x)
ሊመጣ ፡ ነው (፫x)

ድምጻችንን ፡ ከፍ ፡ አድርገን
ለአዳኛችን ፡ እንቀኝ
ማዳኑን ፡ እያስታወስን
የአምሎ ፡ ቀናችን ፡ ነው ፡ ዛሬ
ተስፋችንን ፡ የምናስብበት
ድል ፡ ለነሳው ፡ ልንዘምር

አዝ፦ ሊመጣ ፡ ነው (፫x)
ሊመጣ ፡ ነው (፫x)
ሊመጣ ፡ ነው (፫x)
ሊመጣ ፡ ነው (፫x)

አዝ፦ ሊመጣ ፡ ነው (፫x)
ሊመጣ ፡ ነው (፫x)

ሃሌሉያ (፪x) ፡ ኢየሱስ
ሃሌሉእያ (፪x)

አዝ፦ ሊመጣ ፡ ነው (፫x)
ሊመጣ ፡ ነው (፫x)