ለምንድን ፡ ነው? (Lemenden New) - ፌበን ፡ ደምሴ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ፌበን ፡ ደምሴ
(Feben Demissie)

Feben Demissie 1.jpg


(1)

ይሳካል
(Yesakal)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፬ (2011)
ቁጥር (Track):

(7)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የፌበን ፡ ደምሴ ፡ አልበሞች
(Albums by Feben Demissie)

 
አዝ፦ ለምንድን ፡ ነው ፡ የሚከታተለኝ?
ለምንድን ፡ ነው ፡ ሰይጣን ፡ የማይተወኝ?
ለምንድን ፡ ነው ፡ የሚከታተለኝ?
ለምንድን ፡ ነው ፡ ሰይጣን ፡ የማይረሳኝ?

ምን ፡ አይቶብኛል?
የግዚአብሄር ፡ ፍቅር ፡ አርፎብኛል
ምን ፡ አይቶብኛል?
የእግዚአብሔር ፡ ዐይን ፡ አርፎብኛል
ምን ፡ አይቶብኛል?
የግዚአብሄር ፡ ፍቅር ፡ አርፎብኛል

ተለይቼ ፡ አታየዋለሁ
ከሰው ፡ መሃል ፡ እታየዋለሁ
ገና ፡ ከሩቅ ፡ እታየዋለሁ
ለየት ፡ ብዬ ፡ እታየዋለሁ
ምን ፡ አይቶብኛል?
የግዚአብሄር ፡ ፍቅር ፡ አርፎብኛል

የእኔን ፡ መግባት ፡ መውጣት ፡ መከታተል
ይይቀኑ ፡ ስራው ፡ ሆኖለታል
ደግሞ ፡ ምን ፡ ይፈጠር ፡ ይሆን ፡ ብሎ ፡ ይፈራል
የጌታን ፡ እርምጃ ፡ ማወቅ ፡ ተስኖታል
(፪x)

አዝ፦ ለምንድን ፡ ነው ፡ የሚከታተለኝ?
ለምንድን ፡ ነው ፡ ሰይጣን ፡ የማይተወኝ?
ለምንድን ፡ ነው ፡ የሚከታተለኝ?
ለምንድን ፡ ነው ፡ ሰይጣን ፡ የማይረሳኝ?

ምን ፡ አይቶብኛል?
የግዚአብሄር ፡ ፍቅር ፡ አርፎብኛል
ምን ፡ አይቶብኛል?
የእግዚአብሔር ፡ ዐይን ፡ አርፎብኛል
ምን ፡ አይቶብኛል?
የግዚአብሄር ፡ ፍቅር ፡ አርፎብኛል

ተለይቼ ፡ አታየዋለሁ
ከሰው ፡ መሃል ፡ እታየዋለሁ
ገና ፡ ከሩቅ ፡ እታየዋለሁ
ለየት ፡ ብዬ ፡ እታየዋለሁ
ምን ፡ አይቶብኛል?
የግዚአብሄር ፡ ፍቅር ፡ አርፎብኛል

በዚህ ፡ በዚያ ፡ እያለ ፡ ሊያስቆመኝ ፡ ቢሮጥም
ለእኔ ፡ ያጠመደው ፡ ወጥመድ ፡ አልተሳካለትም
መንግሥቱ ፡ ጠበበ ፡ የጠላት ፡ በየእለቱ
እግሮቼ ፡ በስፋት ፡ ሲራመዱ
ደግሞ ፡ ምን ፡ ይፈጠር ፡ ይሆን ፡ ብሎ ፡ ይፈራል
የጌታን ፡ እርምጃ ፡ ማወቅ ፡ ተስኖታል

አዝ፦ ለምንድን ፡ ነው ፡ የሚከታተለኝ?
ለምንድን ፡ ነው ፡ ሰይጣን ፡ የማይተወኝ?
ለምንድን ፡ ነው ፡ የሚከታተለኝ?
ለምንድን ፡ ነው ፡ ሰይጣን ፡ የማይረሳኝ?

ምን ፡ አይቶብኛል?
የግዚአብሄር ፡ ፍቅር ፡ አርፎብኛል
ምን ፡ አይቶብኛል?
የእግዚአብሔር ፡ ዐይን ፡ አርፎብኛል
ምን ፡ አይቶብኛል?
የግዚአብሄር ፡ ፍቅር ፡ አርፎብኛል

ተለይቼ ፡ አታየዋለሁ
ከሰው ፡ መሃል ፡ እታየዋለሁ
ገና ፡ ከሩቅ ፡ እታየዋለሁ
ለየት ፡ ብዬ ፡ እታየዋለሁ

ምን ፡ አይቶብኛል?
የግዚአብሄር ፡ ፍቅር ፡ አርፎብኛል
ምን ፡ አይቶብኛል?
የእግዚአብሔር ፡ ዐይን ፡ አርፎብኛል
ምን ፡ አይቶብኛል?
የግዚአብሄር ፡ ፍቅር ፡ አርፎብኛል

ምን ፡ አይቶብሻል?
የግዚአብሄር ፡ ፍቅር ፡ አርፎብሻል (፫x)

ምን ፡ አይቶብሃል?
የግዚአብሄር ፡ ፍቅር ፡ አርፎብሃል (፫x)

ምን ፡ አይቶብኛል?
የግዚአብሄር ፡ ፍቅር ፡ አርፎብኛል (፫x)