እርግጠኛ ፡ ነኝ (Ergetegna Negne) - ፌበን ፡ ደምሴ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ፌበን ፡ ደምሴ
(Feben Demissie)

Feben Demissie 1.jpg


(1)

ይሳካል
(Yesakal)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፬ (2011)
ቁጥር (Track):

(5)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የፌበን ፡ ደምሴ ፡ አልበሞች
(Albums by Feben Demissie)

 
ዝናቡ ፡ ከላይ ፡ ሲዘንብ
ጐርፉም ፡ ከታች ፡ ሲሞላ
ከመሃል ፡ ቆሜ ፡ እምተርፍ ፡ አልመስል
በንገዱን ፡ ባላውቀውም
እርሱ ፡ ብዙ ፡ መንገድ ፡ አለው
ይህ ፡ ይረዳኛል ፡ ያወጣኛል

አዝ፦ አንድ ፡ ነገር ፡ እርግጠኛ ፡ ነኝ
አንድ ፡ ነገር ፡ እርግጠኛ ፡ ነኝ
ብቻዬን ፡ አይደለሁም ፡ ኧረዳት ፡ አለኝ (፪x)

ሓሩሩ ፡ ቢያቃጥለኝ
ፊቴ ፡ ጠቁሮ ፡ ቢታይ
በረሃው ፡ ቅስሜን??? ፡ ቢያደክመኝም
ብቻዬን ፡ ብመስል ፡ እንኳን
ብቻዬን ፡ አይደለሁም
እወጣዋለሁ ፡ እረዳት ፡ አለኝ

አዝ፦ አንድ ፡ ነገር ፡ እርግጠኛ ፡ ነኝ
አንድ ፡ ነገር ፡ እርግጠኛ ፡ ነኝ
ብቻዬን ፡ አይደለሁም ፡ ኧረዳት ፡ አለኝ (፪x)

ከጐኔ ፡ ነው ፡ ሁልጊዜ
ስለእኔ ፡ ግድ ፡ ይለዋል
ሃዘኔ ፡ ይሰማዋል ፡ የልቤን ፡ ያውቃል
የሚያስጨንቁኝ ፡ ሁሉ
በእርሱ ፡ ጉልበት ፡ ይፈታሉ
ሳልነግረው ፡ ይረዳኛል ፡ የልቤን ፡ ያውቃል

አዝ፦ አንድ ፡ ነገር ፡ እርግጠኛ ፡ ነኝ
አንድ ፡ ነገር ፡ እርግጠኛ ፡ ነኝ
ብቻዬን ፡ አይደለሁም ፡ ኧረዳት ፡ አለኝ (፫x)