በአምላኬ ፡ እወራረዳለሁ (Beamlakie Eweraredalehu) - ፌበን ፡ ደምሴ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ፌበን ፡ ደምሴ
(Feben Demissie)

Feben Demissie 1.jpg


(1)

ይሳካል
(Yesakal)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፬ (2011)
ቁጥር (Track):

(2)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የፌበን ፡ ደምሴ ፡ አልበሞች
(Albums by Feben Demissie)

 
ጆሮ ፡ እያላችሀው ፡ ከማይሰሙ
ዐይን ፡ እያላቸው ፡ ከማያዩ
አማልክት ፡ ጋር ፡ አምላኬ ፡ አይወዳደርም
እርሱን ፡ ማንም ፡ አያህልም
አዎ ፡ አዎ ፡ አዎ (፪x)

አዝ፦ በማላኬ ፡ እወራረዳለሁ ፡ በአምላኬ
በአምላኬ ፡ እወራረዳለሁ (፪x)

ናቡከደነጾር ፡ ላቆመው ፡ የወርቅ ፡ ምስል
ምንም ፡ ቢሆን ፡ አልሰግድም
ከሚነደው ፡ እቶን ፡ ሊያድነኝ
እንዲችል ፡ አውቃለሁ
ባያድነኝም ፡ አምነዋለሁ
አዎ ፡ አዎ ፡ አዎ (፪x)

አዝ፦ በማላኬ ፡ እወራረዳለሁ ፡ በአምላኬ
በአምላኬ ፡ እወራረዳለሁ (፪x)

አምላኬን ፡ ማምለክ ፡ ፍፁም ፡ አልፈራም
በአምበሶች ፡ ጉድጓድ ፡ ብጣል ፡ እንኳን
የሚያድን ፡ አምላክ ፡ ነው ፡ እኔ ፡ የማመልከው
ብቻውን ፡ ጌታ ፡ ነው
አዎ ፡ አዎ ፡ አዎ (፪x)

አዝ፦ በማላኬ ፡ እወራረዳለሁ ፡ በአምላኬ
በአምላኬ ፡ እወራረዳለሁ (፮x)