በፈቃዴ ላምልክህ (Befeqadie Lamlekeh) - ሙኒክ ፡ ወንጌላዊት ፡ የክርስቶስ ፡ ቤተክርስቲያን ፡ መዘምራን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ሙኒክ ፡ ወንጌላዊት ፡ የክርስቶስ ፡ ቤተክርስቲያን ፡ መዘምራን
(Evangelical Christ Church in Munich Choir)

Evangelical Christ Church in Munich Choir 1.jpg


(1)

በፈቃዴ ፡ ላምልክህ
(Befeqadie Lamlekeh)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፰ (2015)
ቁጥር (Track):

(7)

ርዝመት (Len.): 4:14
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሙኒክ ፡ ወንጌላዊት ፡ የክርስቶስ ፡ ቤተክርስቲያን ፡ መዘምራን ፡ አልበሞች
(Albums by Evangelical Christ Church in Munich Choir)

በፈቃዴ ላምልክህ በፈቃዴ
ደስ እያለኝ ላምልክህ ደስ እያለኝ

ፈቀድኩልህ ሕይወቴን ፈቀድኩልህ
ፈቀድኩልህ ኑሮዬን ፈቀድኩልህ
ፈቀድኩልህ ትዳሬን ፈቀድኩልህ X 2
ፈቀድኩልህ ጊዜዬን ፈቀድኩልህ

ሰላም የሚሰማኝ ደስታ ሚሰጠኝ
አንተ ከእኔ ጋራ ስትሆንልኝ

ሰላም የሚሰማኝ ደስታ ሚሰጠኝ
አንተ በኑሬዬ ስትከብርልኝ

ምን ሁሉ ቢሞላ ተትረፍርፎ ቢፈስ
አንተ የሌለህበት ጉምን እንደ ማፈስ X 2
ሕይወት የሚኖረው ነገሬ በሙሉ
ስትገኝበት ነው የሚሆነው ሙሉ

በፈቃዴ ላምልክህ በፈቃዴ
ደስ እያለኝ ላምልክህ ደስ እያለኝ

ሰላም የሚሰማኝ ደስታ ሚሰጠኝ
አንተ ከእኔ ጋራ ስትሆንልኝ

ሰላም የሚሰማኝ ደስታ ሚሰጠኝ
አንተ በኑሬዬ ስትከብርልኝ