ያንስበታል (Kuratie) - ኤፍሬም አለሙ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ኤፍሬም አለሙ
(Ephrem Alemu)

Ephrem Alemu 2.png


(2)

ዝናዬ
(Zenayie)

ዓ.ም. (Year): 2009
ቁጥር (Track):

(5)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የኤፍሬም አለሙ ፡ አልበሞች
(Albums by Ephrem Alemu)

 
ኢየሱስ ፡ ታየብኝ ፡ ገኖብኝ
በኔ ፡ ላይ ፡ ፍጥረት ፡ እስኪያይ
በኔ ፡ ላይ ፡ ዓለም ፡ እስኪያይ (፪x)

የማምለጫ ፡ አለቴ ፡ ነህ ፡ አሃሃ ፡ ላይ ፡ ላይ ፡ ላይ
ቀን ፡ ሲከፋ ፡ ያመለጥኩብህ
ማትሰበር ፡ ነህ ፡ ምርኩዜ ፡ አሃሃ ፡ ላይ ፡ ላይ ፡ ላይ
ማን ፡ ሊነካኝ ፡ እኔ ፡ አንተን ፡ የዤ

የተደረገልኝ ፡ ውለታ ፡ ተቆጥሮ ፡ አያልቅም ፡ በጌታ
ዕድሜ ፡ ልኬን ፡ ሙሉ ፡ ብዘምር
ይህም ፡ ያንስበታል ፡ ለእግዚአብሔር
ይህም ፡ ያንስበታል ፡ ለእግዚአብሔር (፪x)

የማምለጫ ፡ አለቴ ፡ ነህ ፡ አሃሃ ፡ ላይ ፡ ላይ ፡ ላይ
ቀን ፡ ሲከፋ ፡ ያመለጥኩብህ
ማትሰበር ፡ ነህ ፡ ምርኩዜ ፡ አሃሃ ፡ ላይ ፡ ላይ ፡ ላይ
ማን ፡ ሊነካኝ ፡ እኔ ፡ አንተን ፡ የዤ

አንተን ፡ ብዬ ፡ ድምጼን ፡ ሳሰማ
በጻድቃን ፡ ጉባኤ ፡ ተሰማ
ሰላም ፡ እመኛለሁ ፡ ለአገሬ
ኢየሱስ ፡ ይከብራል ፡ በምድሬ

ኢየሱስ ፡ ይከብራል ፡ በምድሬ
ኢየሱስ ፡ ይከብራል ፡ በአገሬ

ኢየሱስ ፡ ታየብኝ ፡ ገኖብኝ
በኔ ፡ ላይ ፡ ፍጥረት ፡ እስኪያይ
በኔ ፡ ላይ ፡ ዓለም ፡ እስኪያይ (፪x)

ሰውነቴ ፡ ድኖ ፡ ቀረ ፡ አሃሃ ፡ ላይ ፡ ላይ ፡ ላይ
ባንተ ፡ ጉያ ፡ ሰላም ፡ አደረ
በክፉ ፡ ቀን ፡ መሸሸጊያ ፡ አሃሃ ፡ ላይ ፡ ላይ ፡ ላይ
ማንም ፡ የለም ፡ ከኢየሱስ ፡ ወዲያ

ይህም ፡ ያንስበታል ፡ ለእግዚአብሔር (፪x)

ኢየሱስ ፡ ይከብራል ፡ በምድሬ
ኢየሱስ ፡ ይከብራል ፡ በአገሬ