መዳኛ ፡ ነህ (Medagna Neh) - ኤፍሬም ፡ ዓለሙ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ኤፍሬም ፡ ዓለሙ
(Ephrem Alemu)

Ephrem Alemu 1.png


(1)

የነፍሴ ፡ ማምለጫ
(Yenefsie Mamlecha)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፱ (2006)
ቁጥር (Track):

(6)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የኤፍሬም ፡ ዓለሙ ፡ አልበሞች
(Albums by Ephrem Alemu)

ያመለጡብህ ስላንተ ይናገራሉ
ከሞት የዳኑ ስላንተ ይናገራሉ

መዳኛ ነህ ጌታ መዳኛ ነህ
ማምለጫ ነህ ጌታ ማምለጫ ነህ

እመሰክራለሁ ጌታ ማዳንህን
አንተ ድንቅ አድራጊ ልዩ መሆንህን
ከሚያስፈራው ወጀብ ስንቱን አድነሃል
ማዕበሉን ፀጥ አድርገህ በድል አራምደሃል