እንዳልሸበር (Endalesheber) - ኤፍሬም ፡ ዓለሙ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ኤፍሬም ፡ ዓለሙ
(Ephrem Alemu)

Ephrem Alemu 1.png


(1)

የነፍሴ ፡ ማምለጫ
(Yenefsie Mamlecha)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፱ (2006)
ቁጥር (Track):

፲ ፩ (11)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የኤፍሬም ፡ ዓለሙ ፡ አልበሞች
(Albums by Ephrem Alemu)

እንዳልሸበር ፡ እንዳልፈራ
ከፊቴ ፡ ወጥቶ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ
አባቴ ፡ ጀግና ፡ ደግሞ ፡ አሸናፊ
እኔም ፡ ልጁ ፡ ነኝ ፡ ድልን ፡ አድራጊ

እኔም ፡ ልጁ ፡ ነኝ ፡ አሃ ፡ አሃ ፡ ድልን ፡ አድራጊ (4x)

አዝ፦ጌታዬ ፡ ገናና ፡ ነው
ገናና ፡ ነው
መንግስቱ ፡ ወደር ፡ የለው
ከሁሉ ፡ እርሱ ፡ የበላይ ፡ ነው
እርሱ ፡ የበላይ ፡ ነው ፡ (4x)

ኃይላት ፡ ሥልጣናት ፡ ሁሉንም ፡ ገፎ
ድል ፡ አስለመደኝ ፡ ለእኔ ፡ ተዋግቶ
ፅኑ ፡ ቃልኪዳን ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ገብቷል
ጠላቴ ፡ ዛሬ ፡ መርዶውን ፡ ሰምቷል

ጠላቴ ፡ ዛሬ ፡ አሃ ፡ አሃ ፡ መርዶውን ፡ ሰምቷል (4x)

አዝ፦ጌታዬ ፡ ገናና ፡ ነው
ገናና ፡ ነው
መንግስቱ ፡ ወደር ፡ የለው
ከሁሉ ፡ እርሱ ፡ የበላይ ፡ ነው
እርሱ ፡ የበላይ ፡ ነው ፡ (4x)

ከፍታ ፡ ነው ፡ እንጂ ፡ አይደለም ፡ ዝቅታ
ለእኔ ፡ ያየው ፡ ጌታ (2x)
ድርሻዬ ፡ ነው ፡ ለኔስ ፡ ሁልጊዜ ፡ ከፍታ
ለእኔ ፡ ያየው ፡ ጌታ (2x)

እንዳልሸበር ፡ እንዳልፈራ
ከፊቴ ፡ ወጥቶ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ
አባቴ ፡ ጀግና ፡ ደግሞ ፡ አሸናፊ
እኔም ፡ ልጁ ፡ ነኝ ፡ ድልን ፡ አድራጊ

እኔም ፡ ልጁ ፡ ነኝ ፡ ድልን ፡ አድራጊ (4x)

አዝ፦ጌታዬ ፡ ገናና ፡ ነው
ገናና ፡ ነው
መንግስቱ ፡ ወደር ፡ የለው
ከሁሉ ፡ እርሱ ፡ የበላይ ፡ ነው
እርሱ ፡ የበላይ ፡ ነው ፡ (4x)