Ephrem Alemu/Singles/Selamie Neh

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
      ጌታ ሠለሜ ነህ አንተ
     """"""""""""""""
      ከአንተ ወደ ማን እሄዳለሁ 
      አንተ  የህይወት ቃል አለህ
      ዘመኔን በሙሉ ሰጠሁህ ጌታዬ 
"ሀ"   አንተ  የህይወት  ቃል አለህ
      የህይወት ምንጭ  ነህ 
      ጌታ   ለተጠማው 
      አንተ  የህይወት  ቃል  አለህ
      ምንጭህን አፍልቀህ ጌታ ታረካለህ 
      አንተ  የህይወት  ቃል  አለህ
        ጌታ  ሰላሜ  ነህ  አንተ
        ኢየሱስ እረፍቴ ነህ  አንተ
     

     ጌታዬ  እየሱስ  አንተ  ትመቻለህ 
     አንተ   የፍቅር  ቃል  አለህ
"ለ"  ልገልፅህ ብሞክር ከአይምሮ በላይ ነህ
     ኢየሱስ  የምትገርም  አምላክ  ነህ
     ማለዳ  ስነሳ  ሁልጊዜ  አዲስ  ነህ
     አንተ  ዘላለም  ልዩ  ነህ
     ፍጥረት ተሰብስቦ ድንቅ ነህ ይበልህ 
     አሜን  ኢየሱስ  ድንቅ  ነህ
       ጌታ  ሰላሜ  ነህ  አንተ
       ኢየሱስ  እረፍቴ  ነህ  አንተ
     እንደ ሀጥያቴ  ብዛት አልፍረድክብነኝም
"ሐ"  አንተ የምህረት  አምላክ ነህ
     ቸርነትህ ብዘ  ኢየሱስ መልከም ነህ
     አንተ  ከሰው  ትለየለህ
      ጌታ  ሰላሜ  ነህ  አንተ
      ኢየሱስ  እረፍቴ  ነህ  አንተ