ክብራችን ፡ አንተ (Kebrachen Ante) - ኤፍሬም ፡ አለሙ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ኤፍሬም ፡ አለሙ
(Ephrem Alemu)

Ephrem Alemu VCD.jpg


(VCD)

መዳኔ ፡ በቃኝ
(Medanie Beqagn)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፯ (2015)
ቁጥር (Track):

(1)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የኤፍሬም ፡ አለሙ ፡ አልበሞች
(Albums by Ephrem Alemu)

ክብራችን ፡ አንተ ፡ ዝርግፍ ፡ ጌታችን
ውበታችን ፡ ነህ ፡ ጌታ ፡ አባታችን
በጨለማ ፡ ላይ ፡ የምታበራ
የንጋት ፡ ኮኮብ ፡ አንተ ፡ ነህና ፡ ከፍ ፡ በል

የይሁድ ፡ አንበሳ ፡ ሞተን ፡ ገዳይ
የዳዊት ፡ ዘር ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ እልሻዳይ
ሲኦል ፡ ድል ፡ ነስተህ ፡ ቀንበር ፡ ሰባሪ
ዘራችን ፡ ይሁን ፡ ለአንተ ፡ ዘማሪ
ከፍ ፡ በል

የአንተ ፡ በመሆኔ ፡ ኮራሁኝ ፡ እኔ
የእኔ ፡ ደስ ፡ ይለኝ ፡
ደስ ፡ ደስ ፡ አለኝ ፡ (፪)

አይቻለሁ ፡ በመድር ፡ ላይ
የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ጥግ ፡ የበላይ
ሁሉም ፡ ገደብ ፡ ለካ ፡ አለው
የእኔ ፡ ጌታ ፡ በቻ ፡ አቻ ፡ የሌለው

አቻ ፡ የሌለው ፡ (፫)
ኢየሱስ ፡ ነው ፡
ወደር ፡ የሌለው (፫) ፡
ኢየሱስ ፡ ነው

ምድር ፡ አልቻለችም ፡ አለቃዋን ፡ ይዛ
መለሳ ፡ አጠፋችው ፡ ፈጣሪዋን ፡ ታዛ
ዓለምና ፡ ሰይጣን ፡ መድር ፡ ያልቻለው
የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ በቻ ፡ ነው ፡ አቻ ፡ የሌለው

አቻ ፡ የሌው ፡ ወደር ፡ የሌለው
ኢየሱሴ ፡ ብቻ ፡ ሞት ፡ ያልበገረው

አቻ ፡ የሌለው ፡ ወደር ፡ የሌለው (፫)

አይቻለሁ ፡ በመድር ፡ ላይ
የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ጥግ ፡ የበላይ
ሁሉም ፡ ገደብ ፡ ለካ ፡ አለው
የእኔ ፡ ጌታ ፡ በቻ ፡ አቻ ፡ የሌለው

አቻ ፡ የሌለው ፡ (፫)
ኢየሱስ ፡ ነው ፡
ወደር ፡ የሌለው (፫) ፡
ኢየሱስ ፡ ነው