ታሪኬን ፡ የለዋወጥከዉ (Tariken yelewawetkewu) - እንደልቤ ፡ ደሳለኝ ፡ እና ፡ ወንድምአገኝ ፡ እንዳልካቸው

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
እንደልቤ ፡ ደሳለኝ ፡ እና ፡ ወንድምአገኝ ፡ እንዳልካቸው
(Endelibe Desalegn and Wondimagegn Endalkachew)

Lyrics.jpg


(Volume)

Unknown
(Unkown)

ቁጥር (Track):

(1)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የእንደልቤ ፡ ደሳለኝ ፡ እና ፡ ወንድምአገኝ ፡ እንዳልካቸው ፡ አልበሞች
(Albums by Endelibe Desalegn and Wondimagegn Endalkachew)

ታሪኬን ፡ የለዋወጥከዉ
ኑሮዬን ፡ አንዲህ ፡ ያዋብከዉ
ኤልሻዳይ ፡ ለዘላለም ፡ ነህና
ይብዛልህ ፡ አሁንም ፡ ምስጋና (x5)

ያልተገባኝ ፡ ሆኜ ፡ ሳለሁኝ
በአንተ ፡ ሞገስ ፡ አገኘሁኝ
ከፊትህ ፡ አልጣልከኝምና
ምህረትህ ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ጸና
(x2)

ታሪኬን ፡ የለዋወጥከዉ
ኑሮዬን ፡ አንዲህ ፡ ያዋብከዉ
ኤልሻዳይ ፡ ለዘላለም ፡ ነህና
ይብዛልህ ፡ አሁንም ፡ ምስጋና (x5)

ልዑል ፡ ሆይ ፡ እኔን ፡ አስበሃል
ለስምህ ፡ ክብር ፡ ይገባሃል
አስታወስክ ፡ ካለሁበት ፡ ስፍራ
እንዳልሞት ፡ ልብህ ፡ ለእኔ ፡ ራራ
(x2)

ታሪኬን ፡ የለዋወጥከዉ
ኑሮዬን ፡ አንዲህ ፡ ያዋብከዉ
ኤልሻዳይ ፡ ለዘላለም ፡ ነህና
ይብዛልህ ፡ አሁንም ፡ ምስጋና (x5)

አቤቱ ፡ በአንተ ፡ ቸርነት
አገኘሁኝ ፡ ይህንን ፡ ነነት
ተመቸኝ ፡ ፍቅርህ ፡ የኔ ፡ ጌታ
ችላ ፡ አትተወኝ ፡ ለአንድ ፡ አፍታ
(x2)

ታሪኬን ፡ የለዋወጥከዉ
ኑሮዬን ፡ አንዲህ ፡ ያዋብከዉ
ኤልሻዳይ ፡ ለዘላለም ፡ ነህና
ይብዛልህ ፡ አሁንም ፡ ምስጋና (x5)

ፈዋሼ ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ሆይ
መች ፡ ጣልከኝ ፡ ጉያህ ፡ ሰበሰብክኝ
ዘመኔን ፡ ላንት ፡ ሰጥቻለው
ለክብርህ ፡ ሁሌ ፡ ዘምራለው
(x2)

ታሪኬን ፡ የለዋወጥከዉ
ኑሮዬን ፡ አንዲህ ፡ ያዋብከዉ
ኤልሻዳይ ፡ ለዘላለም ፡ ነህና
ይብዛልህ ፡ አሁንም ፡ ምስጋና (x5)

ይብዛልህ ፡ አሁንም ፡ ምስጋና (x4)