ዘምራለው (Zemeralew) - እንዳሻው ፡ ታሪኩ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
Broom.png ይህ ፡ ጽሑፍ ፡ ገና ፡ አልተረጋገጠም ። እርማቶች ፡ ሊያስፈልጉት ፡ ይችላል ። ከቻሉ ፡ እርስዎ ፡ ያሻሽሉት
እንዳሻው ፡ ታሪኩ
(Endashaw Tariku)

Endashaw Tariku 1.png


(1)

፩ ፡ መንገድ
(1 Menged)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፮ (2014)
ቁጥር (Track):

፲ ፬ (14)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የእንዳሻው ፡ ታሪኩ ፡ አልበሞች
(Albums by Endashaw Tariku)

አሉኝ ምላቸውን ትቼ ወጥቼ ጌታ እግዚአብሄርን ተስፋ አርጌ
መች አሳፈረኝ መች አከሰረኝ ጽኑ መከታ በረከት ሆነኝ
   ውለታው ብዙ ወደር የለው
   ተስፋዬ ትምኪቴም ዛሬም ትምክህቴ እርሱ ነው

ዘምራለሁ ለዚህ ጌታ አከብራለሁ ይሄን ጌታ
   ከአባትም በላይ አባት ሆኖ
   ከእናትም በላይ እናት ሆኖ
   ከወዳጅም በላይ ወዳጄ ሆኖ
   ከዘመድም በላይ ዘመድ ሆኖ(
       አኑሮኛል ያኖረኛል /2/ አመሰግነዋለሁ እባርከዋለሁ /2/
2.በምድረበዳ ድጋፍ መመኪያዬ ጠላት ሲገፋኝ ብርቱ ጋሻዬ
ስዝል ስንደክም የሚያበረታኝ የሚራራልኝ ኢየሱስ አለንኝ
   ውለታው ብዙ ወደር የለው
   መታመኛዬ ጌታዬ ነው

3.ያኔ በማለዳ በህጻንነቴ ስጮህ የሰማኝ እርዳታን ፈልጌ
  ርቦኝ ያበላኝ ጠምቶኝ ያጠጣኝ በባዶነቴ ሙላቴ ሆነኝ
        ዛሬም ድጋፌ መታመኛዬ
    አለኝ የምለው የሱስ ጌታዬ