ከልጅነቴ (Kelejenetie) - እንዳሻው ፡ ታሪኩ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
እንዳሻው ፡ ታሪኩ
(Endashaw Tariku)

Endashaw Tariku 1.png


(1)

፩ ፡ መንገድ
(1 Menged)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፮ (2014)
ቁጥር (Track):

(9)

ርዝመት (Len.): 6:03
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የእንዳሻው ፡ ታሪኩ ፡ አልበሞች
(Albums by Endashaw Tariku)

በናቴ ማህጸን ከመሰራቴ ቤተሰብ ሳያውቀኝ
ይሁን ይፈጸም በህይወቴ አንተ ያየህልኝ
ከልጅነቴ ከህጻንነቴ ይሁን ይከናወን ያሰብከው ለእኔ
ከመወለዴ ከመፈጠሬ ይሁን ይከናወን ያቀድከው ለእኔ

1.እኔ ድካም አለብኝ መሆን እንዳለብኝ ስሆን አልገኝም
  ማድረግ የሌለብኝን ነገር ከማድረግ አልቆጠብም
  ጌታ ሆይ መጉዋዝ ባለብኝ ጎዳና እንዳቀና አንተው ምራኝ
    ከልጅነቴ ከህጻንነቴ ያሰብከው ለኔ
        ይሁን ይፈጸም አላማህ በኔ ጌታ ዬሱሴ
    ከመወለዴ ከመፈጠሬ ያቀድከው ለኔ
    ይሁን ይፈጸም አላማህ በኔ ጌታ ዬሱሴ
ከልጅነቴ ከህጻንነቴ ይሁን ይከናወን ያሰብከው ለህይወቴ
ከመወለዴ ከመፈጠሬ ይሁን ይከናወን ያቀድከው ለእኔ ሀሀሀሀ ሀሀሀሀ
          2.ጌታ ሆይ ኣላማህ በእኔ ላይ ያለው ፍቅር ነው የበጎ ነው
            ካየህልኝና ካሰብክልኝ ሁሉ መልካም ነገር
            ድካሜ ምናምንቴ ነገር ጎትቶ እንዳይይዘኝ እርዳኝአባቴ ሆይ

    ለኑሮዬ ለዘመኔ ያሰብከው ለኔ
    ይሁን ይፈጸም ያየህልኝ ለህይወቴ
    ከመወለዴ ከመፈጠሬ ያቀድከው ለኔ
    ይሁን ይፈጸም በህይወቴ ያሰብከው ለኔ

ከልጅነቴ ከህጻንነቴ ይሁን ይከናወን ያሰብከው ለህይወቴ
ከመወለዴ ከመፈጠሬ ይሁን ይከናወን ያቀድከው ለእኔ
   

 ያሰብክልኝ ይሁንልኝ ያቀድክልኝ ይሁንልኝ