ይኸው ፡ ልቤን (Yehew Lebien) - እንዳልካቸው ፡ ሐዋዝ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
እንዳልካቸው ፡ ሐዋዝ
(Endalkachew Hawaz)

Endalkachew Hawaz 5.jpg


(5)

ክብርህን ፡ አሳየኝ
(Kebrehen Asayegn)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፮ (2014)
ቁጥር (Track):

(9)

ርዝመት (Len.): 6:09
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የእንዳልካቸው ፡ ሐዋዝ ፡ አልበሞች
(Albums by Endalkachew Hawaz)

እንደሚቃጠል ፡ መስዋዕት ፡ በሁለንተናዬ ፡ ልሰጥ
ሩጫውን ፡ ሮጬ ፡ ልጨርስ ፡ አላማን ፡ ከግብ ፡ ላደርስ
ወስኛለሁ ፡ ቆርጬ ፡ ተነስቻለሁ
ወስኛለሁ ፡ ሕይወቴን ፡ ሰጥቼሃለሁ (፪x)

አዝ፦ ይሄው ፡ ልቤን ፡ ይሄው ፡ ነፍሴን
ይሄው ፡ እኔን ፡ ሁለንተናዬን
እሰጥሃለሁ ፡ ክበርበት ፡ ንገስበት

የማስቀረው ፡ ነገር ፡ የለም ፡ ደብቄ ፡ ምይዘው ፡ ለእኔ
ሁሉንም ፡ ሰጥቼሃለሁ ፡ ክበርበት ፡ መድህኔ
በመስቀል ፡ ላይ ፡ ዋጋ ፡ ከፍለህ ፡ ገዝተኸኛል
እኔም ፡ ደግሞ ፡ ለአንተ ፡ ልኖር ፡ ይገባኛል (፪x)

አዝ፦ ይሄው ፡ ልቤን ፡ ይሄው ፡ ነፍሴን
ይሄው ፡ እኔን ፡ ሁለንተናዬን
እሰጥሃለሁ ፡ ክበርበት ፡ ንገስበት

በአንተ ፡ ልትልቅ ፡ እኔ ፡ ግን ፡ ላንስ ፡ ይገባል (፬x)
ይገባል ፡ ይገባል ፡ ይገባል ፡ ይገባል
ይገባል ፡ ይገባል ፡ ይገባል ፡ ይገባል
ይገባል ፡ ይገባል ፡ ይገባል ፡ ይገባል

አዝ፦ ይሄው ፡ ልቤን ፡ ይሄው ፡ ነፍሴን
ይሄው ፡ እኔን ፡ ሁለንተናዬን
እሰጥሃለሁ ፡ ክበርበት ፡ ንገስበት (፬x)