ዋላ ፡ ወደ ፡ ውኃ (Wala Wede Weha) - እንዳልካቸው ፡ ሐዋዝ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
እንዳልካቸው ፡ ሐዋዝ
(Endalkachew Hawaz)

Endalkachew Hawaz 5.jpg


(5)

ክብርህን ፡ አሳየኝ
(Kebrehen Asayegn)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፮ (2014)
ቁጥር (Track):

(4)

ርዝመት (Len.): 4:16
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የእንዳልካቸው ፡ ሐዋዝ ፡ አልበሞች
(Albums by Endalkachew Hawaz)

ዋላ ፡ ወደውኃ
ምንጭ ፡ እንደምትናፍቅ
ነፍሴ ፡ ናፈቀችህ/ለማየት (፪x)

ፊትህን ፡ ለማየት
ክብርህን ፡ ለማየት
ስራህን ፡ ለማየት (፪x)

ምህረትህ ፡ ከሕይወት ፡ ይሻላልና
ከሕይወት ፡ ይሻላልና
ከሕይወት ፡ ይሻላልና
ከሕይወት ፡ ይሻላልና (፪x)

የተመረጥህ ፡ ነህ ፡ የተወደድህ
ከእልፍ ፡ አዕላፋት ፡ አብልጠህ ፡ የተሻልህ
የአንተ ፡ ህልውና ፡ ብቻውን ፡ ይበቃል
ከማር ፡ ወለላም ፡ ይልቅ ፡ ፍቅርህ ፡ ይመረጣል (፪x)

ፍቅርህ ፡ ይመረጣል (፫x) ፡ ኦ ፡ ፍቅርህ ፡ ይመረጣል
ፍቅርህ ፡ ይመረጣል (፫x) ፡ ኦ ፡ ፍቅርህ ፡ ይመረጣል

ምህረትህ ፡ ከሕይወት ፡ ይሻላልና
ከሕይወት ፡ ይሻላልና (፫x)

ዋላ ፡ ወደውኃ
ምንጭ ፡ እንደምትናፍቅ
ነፍሴ ፡ ናፈቀችህ/ለማየት (፪x)

ፊትህን ፡ ለማየት
ክብርህን ፡ ለማየት
ስራህን ፡ ለማየት (፪x)

ምህረትህ ፡ ከሕይወት ፡ ይሻላልና
ከሕይወት ፡ ይሻላልና (፯x)