ቀርበህ ፡ ሳለ ፡ እንጠራሃለን (Qerben Sale Enterahalen) - እንዳልካቸው ፡ ሐዋዝ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
እንዳልካቸው ፡ ሐዋዝ
(Endalkachew Hawaz)

Endalkachew Hawaz 5.jpg


(5)

ክብርህን ፡ አሳየኝ
(Kebrehen Asayegn)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፮ (2014)
ቁጥር (Track):

(8)

ርዝመት (Len.): 4:07
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የእንዳልካቸው ፡ ሐዋዝ ፡ አልበሞች
(Albums by Endalkachew Hawaz)

ቀርበህ ፡ ሳለ ፡ እንጠራሃለን
በምትገኝበት ፡ ጊዜ ፡ እንፈልግሃለን (፬x)
መገኘትህን ፡ ሃልዎትህን ፡ ህልውናህን ፡ እንፈልጋለን
መገኘትህን ፡ ሃልዎትህን ፡ ህልውናህን ፡ እንፈልጋለን

ኢየሱስ ፡ ስትከብር ፡ መንፈስህ ፡ ይፈሳል
ኢየሱስ ፡ ስትነግስ ፡ ክብርህ ፡ ይገለጣል
በክብርህ ፡ ውስጥ ፡ ማን ፡ ይቆማል
ተራራው ፡ ዝቅ ፡ ዝቅ ፡ ዝቅ ፡ ይላል
ሸለቆውም ፡ ይሞላል

ክብርህን ፡ ልናይ ፡ ነው
ጥማታችን ፡ ጸሎታችን ፡ ናፍቆታችን (፮x)

ቀርበህ ፡ ሳለ ፡ እንጠራሃለን
በምትገኝበት ፡ ጊዜ ፡ እንፈልግሃለን (፬x)
መገኘትህን ፡ ሃልዎትህን ፡ ህልውናህን ፡ እንፈልጋለን
መገኘትህን ፡ ሃልዎትህን ፡ ህልውናህን ፡ እንፈልጋለን
መገኘትህን ፡ ሃልዎትህን ፡ ህልውናህን ፡ እንፈልጋለን
መገኘትህን ፡ ሃልዎትህን ፡ ህልውናህን ፡ እንፈልጋለን