ኦ ፡ ናፍቆቴ ፡ ክብርህን ፡ ማየት ፡ ነው (O Nafqotie Kebrehen Mayet New) - እንዳልካቸው ፡ ሐዋዝ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
እንዳልካቸው ፡ ሐዋዝ
(Endalkachew Hawaz)

Endalkachew Hawaz 5.jpg


(5)

ክብርህን ፡ አሳየኝ
(Kebrehen Asayegn)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፮ (2014)
ቁጥር (Track):

(6)

ርዝመት (Len.): 3:04
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የእንዳልካቸው ፡ ሐዋዝ ፡ አልበሞች
(Albums by Endalkachew Hawaz)

ጆሮዬን ፡ ክፈትና ፡ ድምጽህን ፡ አሰማኝ
ዓይኖቼንም ፡ አብራና ፡ ክብርህን ፡ አሳየኝ
ከአንተ ፡ ጋራ ፡ እንድሆን ፡ ከአንተም ፡ ጋራ ፡ እንድውል
ውሰደኝ ፡ ሚስጥር ፡ ቦታ ፡ ወደ ፡ ውስጠኛው ፡ ክፍል

አዝ፦ ኦ ፡ ናፍቆቴ ፡ ክብርህን ፡ ማየት ፡ ነው
ኦ ፡ መሻቴ ፡ በክብርህ ፡ ውስጥ ፡ መገኘት ፡ ነው
ኦ ፡ ናፍቆቴ ፡ ክብርህን ፡ ማየት ፡ ነው
ኦ ፡ መሻቴ ፡ በክብርህ ፡ ውስጥ ፡ መገኘት ፡ ነው
በክብርህ ፡ ውስጥ ፡ መገኘት ፡ ነው (፬x)

አዝ፦ ኦ ፡ ናፍቆቴ ፡ ክብርህን ፡ ማየት ፡ ነው
ኦ ፡ መሻቴ ፡ በክብርህ ፡ ውስጥ ፡ መገኘት ፡ ነው
ኦ ፡ ናፍቆቴ ፡ ክብርህን ፡ ማየት ፡ ነው
ኦ ፡ መሻቴ ፡ በክብርህ ፡ ውስጥ ፡ መገኘት ፡ ነው
በክብርህ ፡ ውስጥ ፡ መገኘት ፡ ነው (፰x)