ክብርህን ፡ አሳየኝ (Kebrehen Asayegn) - እንዳልካቸው ፡ ሐዋዝ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
እንዳልካቸው ፡ ሐዋዝ
(Endalkachew Hawaz)

Endalkachew Hawaz 5.jpg


(5)

ክብርህን ፡ አሳየኝ
(Kebrehen Asayegn)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፮ (2014)
ቁጥር (Track):

(3)

ርዝመት (Len.): 3:34
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የእንዳልካቸው ፡ ሐዋዝ ፡ አልበሞች
(Albums by Endalkachew Hawaz)

አንተን ፡ ማወቅ ፡ ፈልጋለሁ
ከአወቅኩህ ፡ በላይ ፡ እንዳውቅህ ፡ እሻለሁ (፬x)

አዝ፦ ክብርህን ፡ አሳየኝ (፬x)

ለእኔ ፡ ረብ ፡ ያለውን ፡ ለጉድፍ ፡ አያለሁ
የሚጠቅመኝንም ፡ ስለአንተ ፡ እተዋለሁ
ብቻ ፡ አንድ ፡ ነገር ፡ አንድ ፡ ነገር ፡ እሻለሁ
ክብርህን ፡ ግርማህን ፡ ለማየት ፡ እጓጓለሁ

አዝ፦ ክብርህን ፡ አሳየኝ (፬x)

ክብርህን ፡ እፈልጋለሁ (፫x) ፡ ተጠምቼሃለሁ
ክብርህን ፡ እፈልጋለሁ (፫x) ፡ ተጠምቼሃለሁ
ክብርህን ፡ እፈልጋለሁ (፫x) ፡ ተጠምቻለሁ

አዝ፦ ክብርህን ፡ አሳየኝ (፪x)
ኃይልህን ፡ አሳየኝ (፬x)
ግርማህን ፡ አሳየኝ (፪x)