ክብርህ ፡ ይህን ፡ ስፍራ ፡ ይሙላው (Kebreh Yehen Sefra Yemulaw) - እንዳልካቸው ፡ ሐዋዝ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
እንዳልካቸው ፡ ሐዋዝ
(Endalkachew Hawaz)

Endalkachew Hawaz 5.jpg


(5)

ክብርህን ፡ አሳየኝ
(Kebrehen Asayegn)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፮ (2014)
ቁጥር (Track):

(5)

ርዝመት (Len.): 3:57
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የእንዳልካቸው ፡ ሐዋዝ ፡ አልበሞች
(Albums by Endalkachew Hawaz)

ክብርህ ፡ ኃይልህ ፡ መንፈስህ (፪x)
ይህን ፡ ስፍራ ፡ ይሙላው (፬x)
ክብርህ ፡ ኃይልህ ፡ መንፈስህ (፪x)
ይህን ፡ ስፍራ ፡ ይሙላው (፬x)

ክብርህ ፡ ይውረድ ፡ ንፋስህ ፡ ይንፈስ
እሳቱም ፡ ይንደድ ፡ መንፈስህ ፡ ይፍሰስ (፬x)

ኦሆሆ ፡ ክቡር ፡ ኦሆሆ ፡ ኃያል
ኦሆሆ ፡ ክቡር ፡ ኦሆሆ ፡ ኃያል

እንዳንተ ፡ ያለ ፡ አምላክ ፡ የለም
ከአንተ ፡ በቀር ፡ ከአንተ ፡ ሌላ
የከበረ ፡ ክብርን ፡ የተሞላ
ማንም ፡ የለም ፡ ማንም ፡ ከአንተ ፡ ሌላ (፪x)
የከበረ ፡ ክብርን ፡ የተሞላ
ማንም ፡ የለም ፡ ማንም ፡ ከአንተ ፡ ሌላ

ኦሆሆ ፡ ክቡር ፡ ኦሆሆ ፡ ኃያል
ኦሆሆ ፡ ክቡር ፡ ኦሆሆ ፡ ኃያል