መንግሥት ፡ የአንተ ፡ ነው (Mengest Yeante New) - እንዳልካቸው ፡ ሃዋዝ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
እንዳልካቸው ፡ ሃዋዝ
(Endalkachew Hawaz)

Endalkachew Hawaz 3.jpg


(3)

እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነው
(Egziabhier Teleq New)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፰ (2005)
ቁጥር (Track):

(9)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የእንዳልካቸው ፡ ሃዋዝ ፡ አልበሞች
(Albums by Endalkachew Hawaz)

 
አዝ፦ መንግሥት ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ስልጣንም ፡ የአንተ ፡ ነው
ሃይልም ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ብርታትም ፡ የአንተ ፡ ነው (፪x)
ምሥጋናን ፡ ለስምህ ፡ እናቀርባለን
አምልኮን ፡ በፊትህ ፡ እንሰዋለን
ይገባሃልና ፡ እናከብርሃለን ፡ ኦ ፡ እናከብርሃለን (፬x)
ምሥጋናን ፡ ለስምህ ፡ እናቀርባለን
አምልኮን ፡ በፊትህ ፡ እንሰዋለን
ይገባሃልና ፡ እናከብርሃለን ፡ ኦ ፡ እናከብርሃለን (፬x)

ባለ ፡ ብዙ ፡ ግርማ ፡ ባለ ፡ ብዙ ፡ ሞገስ
በሁሉ ፡ ላይ ፡ ከፍ ፡ ያልክ
ከፍ ፡ ያልክ ፡ የነገስክ
አንተ ፡ ነህ ፡ እግዚአብሔር ፡ የዘለዓለም ፡ ንጉሥ (፪x)

አዝ፦ መንግሥት ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ስልጣንም ፡ የአንተ ፡ ነው
ሃይልም ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ብርታትም ፡ የአንተ ፡ ነው (፪x)
ምሥጋናን ፡ ለስምህ ፡ እናቀርባለን
አምልኮን ፡ በፊትህ ፡ እንሰዋለን
ይገባሃልና ፡ እናከብርሃለን ፡ ኦ ፡ እናከብርሃለን (፬x)

የስልጣንን ፡ በትር ፡ በእጅህ ፡ ይዘሃል
ሁሉን ፡ ከእግርህ ፡ በታች ፡ በሃይልህ ፡ ገዝተሃል
ማን ፡ ይቋቋመሃል ፡ ማንስ ፡ ይረታሃል (፪x)

አዝ፦ ምሥጋናችንን ፡ እናበዛለን ፡ በክብር ፡ ላይ ፡ ክብር ፡ እንጨምራለን
ይሄ ፡ ሁሉ ፡ ያንስብሃል ፡ ከዚህ ፡ በላይ ፡ ክብር ፡ ይገባሃል (፪x)
ይገባሃል (፬x) ፡ ይገባሃል (፬x)

ምሥጋናችንን ፡ እናበዛለን ፡ በክብር ፡ ላይ ፡ ክብር ፡ እንጨምራለን
ኢሄ ፡ ሁሉ ፡ ያንስብሃል ፡ ከዚህ ፡ በላይ ፡ ክብር ፡ ይገባሃል (፪x)

ይገባሃል (፬x) ፡ ይገባሃል (፬x)
ይገባሃል (፬x) ፡ ይገባሃል (፬x)