ብቻህን ፡ አምላክ ፡ ነህ (Bechahen Amlak Neh) - እንዳልካቸው ፡ ሃዋዝ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
እንዳልካቸው ፡ ሃዋዝ
(Endalkachew Hawaz)

Endalkachew Hawaz 3.jpg


(3)

እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነው
(Egziabhier Teleq New)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፰ (2005)
ቁጥር (Track):

(7)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የእንዳልካቸው ፡ ሃዋዝ ፡ አልበሞች
(Albums by Endalkachew Hawaz)

 
አዝ፦ አውቃለሁ ፡ ከአንተ ፡ ሌላ ፡ አምላክ ፡ እንደሌለ
አውቃለሁ ፡ ከአንተ ፡ ውጬ ፡ ክቡር ፡ እንደሌለ (፪x)
አንተ ፡ ብቻ ፡ ብቻህን ፡ አምላክ ፡ ነህ
አንተ ፡ ብቻ ፡ ብቻህን ፡ ክቡር ፡ ነህ (፪x)

አንድ ፡ አምላክ ፡ አንድ ፡ ጌታ
አንድ ፡ አባት ፡ አንድ ፡ ንጉሥ
አብ ፡ ወልድ ፡ መንፈስ ፡ ቅዱስ (፪x)

ሁሉንም ፡ የምታውቅ ፡ ሁሉንም ፡ የምትችል
በሁሉም ፡ የምትኖር
ዘለዓለማዊ ፡ አባት ፡ የሁሉ ፡ ፈጣሪ
አንተ ፡ ነህ ፡ እግዚአብሔር

አዝ፦ አውቃለሁ ፡ ከአንተ ፡ ሌላ (ሌላ) ፡ አምላክ ፡ እንደሌለ (ከአንተ ፡ ሌላ/ውጬ)
አውቃለሁ ፡ ከአንተ ፡ ውጬ ፡ ክቡር ፡ እንደሌለ (፪x)
አንተ ፡ ብቻ ፡ ብቻህን ፡ አምላክ ፡ ነህ (አንተ ፡ ብቻ)
አንተ ፡ ብቻ ፡ ብቻህን ፡ ክቡር ፡ ነህ (፪x)

ማንም ፡ በማይቀርበው ፡ ብርሃን ፡ ውስጥ ፡ ያለህ
እውነተኛ ፡ አምላክ ፡ ነህ
(፪x)
ሁሉንም ፡ የምትችል ፡ ሁሉንም ፡ የምታሸንፍ ፡ ሁሉን ፡ የምትረታ
ከፍ ፡ ካለው ፡ በላይ ፡ ከፍ ፡ ብለህ ፡ ያለህ
አንተ ፡ ነህ ፡ የእኛ ፡ ጌታ

ክበር ፡ አሁንም ፡ ክበር ፤ ክበር ፡ ለዘለዓለም ፡ ክበር (፪x)
ንገሥ ፡ አሁንም ፡ ንገሥ ፤ ንገሥ ፡ ለዘለዓለም ፡ ንገሥ (፪x)

አዝ፦ አውቃለሁ ፡ ከአንተ ፡ ሌላ (ሌላ) ፡ አምላክ ፡ እንደሌለ (እንደሌለ)
አውቃለሁ ፡ ከአንተ ፡ ውጬ ፡ ክቡር ፡ እንደሌለ (ክቡር ፡ እንደሌለ)
አውቃለሁ ፡ ከአንተ ፡ ሌላ (ሌላ) ፡ አምላክ ፡ እንደሌለ (አውቃለሁ)
አውቃለሁ ፡ ከአንተ ፡ ውጬ ፡ ክቡር ፡ እንደሌለ (አንተ)
አንተ ፡ ብቻ (አንተ ፡ ብቻ) ፡ ብቻህን ፡ አምላክ ፡ ነህ (ኦሆሆ)
አንተ ፡ ብቻ ፡ ብቻህን ፡ ክቡር ፡ ነህ (አንተ)
አንተ ፡ ብቻ ፡ ብቻህን ፡ አምላክ ፡ ነህ (አንተ ፡ ብቻ)
አንተ ፡ ብቻ ፡ ብቻህን ፡ ክቡር ፡ ነህ (አንተ)
አንተ ፡ ብቻ ፡ ብቻህን ፡ አምላክ ፡ ነህ (አምላክ ፡ ነህ)
አንተ ፡ ብቻ ፡ ብቻህን ፡ ክቡር ፡ ነህ (ክቡር ፡ ነህ)
ኦ ፡ አንተ ፡ ብቻ (ኦ ፡ አንተ ፡ ብቻ) ፡ ብቻህን ፡ አምላክ ፡ ነህ (አንተ ፡ ብቻ)
አንተ ፡ ብቻ ፡ ብቻህን ፡ ክቡር ፡ ነህ