Elora Gospel Singers

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ


ያደረኩት የለም ስለ መዳኔ ፪
የከፋልሁት የለም ስለ መዳኔ ፪
እንድሁ በነፃ
የደንኩት እንድሁ በነፃ
የደንኩት እንድሁ በነፃ ነው እንድሁ በነፃ

እንድሁ በፀጋ
የዳንኩት እንድሁ በፀጋ
እንድሁ በፀጋ ነው የዳንኩት እንድሁ በፀጋ

ጌታ ኢየሱስ ነው ለኔ የሞተልኝ
ከሐትያት እርግማን ነፃ ያወጣኝ
ራሱን ስለ እኔ በርግጥ ሰውቶታል
ነፍሴን ሊያድናት ደም ከፍሎላታል

ወዶኝ ስለዳነኝ የለብኝ ኩነኔ
እዳዬ ተከፍሎልኛል ነፃ ነኝ እኔ
ስራዬን መስቀል ለይ ሰርቶ ጨርሶታል
በሞቱ ህይወቴን ከሞት ዋጅቷታል

ግራ አልተጋባሁም አልተቅበዘበዝኩም
ድነትን ፍለጋ እየዞርኩ ወጥቼ አልወረድኩም
በማመኔ ብቻ በልጁ በእየሱስ
እኔን አድርጞኛል በአብ ቀኝ ከርሱ ጋር እንድወርስ

ቤቴን በሰማጅይ እርሱ ሰርቶልኛል
መኖርያዬን በለይ አዘጋቶልኛል
አርፌያለው በርሱ በነፍስ በስጋዬ
የዘላለም ህይወት ሰጥቶኝ እያሱስ ጌታዬ

እንድሁ በነፃ
እንድሁ በነፃ ኦ እንድሁ በነፃ

እንድሁ በፀጋ
እንድሁ በፀጋ
በፀጋ በፀጋ ኦ እንድሁ በፀጋ

እንድሁ በፀጋ
እንድሁ በፀጋ
በፀጋ በፀጋ ኦ እንድሁ በፀጋ