ኢየሱስ ፡ ተረት ፡ ተረት ፡ አይደለም (Eyesus Teret Teret Aydelem) - ኤፍሬም ፡ አያሌው

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ኤፍሬም ፡ አያሌው
(Efrem Ayalew)
ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፯ (2015)
ርዝመት (Len.): 5:31
ሌሎች ፡ ነጠላ ፡ መዝሙሮች
(Other Singles)
ሌሎች ፡ የኤፍሬም ፡ አያሌው ፡ አልበሞች
(Other Albums ፡ by Efrem Ayalew)

ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ተረት ፡ ተረት ፡ አይደለም ፡ ትዝታ
ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ተረት ፡ ተረት ፡ አይደለም ፡ ትዝታ (፬x)

ትዝታ ፡ ድሮ ፡ ድሮ
ትዝታ ፡ እግዚአብሔር
ትዝታ ፡ እጅግ ፡ ሲሰራ
ትዝታ ፡ አይተን ፡ ነበር
ትዝታ ፡ ያኔ ፡ ቀረ
ትዝታ ፡ ሁሉም ፡ ነገር
ትዝታ ፡ ብሎ ፡ ቆሟል
ትዝታ ፡ ስንቱ ፡ ጀግና
ትዝታ ፡ እግዚአብሔር
ትዝታ ፡ አድርጐ ፡ ትዝታ (፪x)

ትላንትና ፡ ሰራ ፡ አዎ ፡ ጌታ
አባቶቼ ፡ ጋራ ፡ አዎ ፡ ጌታ
ተዓምር ፡ አደረገ ፡ አዎ ፡ ጌታ
በነርሱ ፡ ከበረ ፡ አዎ ፡ ጌታ

ግን ፡ ኢየሱስ ፡ የትላንትና ፡ ብቻ ፡ አይደለ
ዛሬም ፡ ለዘላለም ፡ ነው ፡ አዎ
ትዝታን ፡ አድርገው (፪x)

በዘመናት ፡ መሃል ፡ ስራውን ፡ ሚፈጽመው
ኢየሱስ ፡ እያልነው ፡ በዙፋኑ ፡ ያለው (፪x)

ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ተረት ፡ ተረት ፡ አይደለም ፡ ትዝታ
ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ተረት ፡ ተረት ፡ አይደለም ፡ ትዝታ (፬x)

ትዝታ ፡ ድሮ ፡ ድሮ
ትዝታ ፡ እግዚአብሔር
ትዝታ ፡ እጅግ ፡ ሲሰራ
ትዝታ ፡ አይተን ፡ ነበር
ትዝታ ፡ ያኔ ፡ ቀረ
ትዝታ ፡ ሁሉም ፡ ነገር
ትዝታ ፡ ብሎ ፡ ቆሟል
ትዝታ ፡ ስንቱ ፡ ጀግና
ትዝታ ፡ እግዚአብሔር
ትዝታ ፡ አድርጐ ፡ ትዝታ (፪x)