ይህንን ፡ ጌታ (Yehenen Gieta) - ኤዶም ፡ ልዑልሰገድ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ኤዶም ፡ ልዑልሰገድ
(Edom Leulseged)

Edom Leulseged 1.jpg


(1)

አንተ ፡ ገናና
(Ante Genana)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ (2007)
ቁጥር (Track):

(9)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የኤዶም ፡ ልዑልሰገድ ፡ አልበሞች
(Albums by Edom Leulseged)

ፍርዱ ፡ ያምላክ ፡ እንጂ
እንደ ፡ ሰው ፡ አይደለ
ዓይኖቹ ፡ አይተውኛል
ጆሮቹ ፡ ሰምተውኛል

አዝ ፣ ይህን ፡ ጌታ ፡ አከብረዋለሁ!
ይህን ፡ ጌታ ፡ አመልከዋለሁ!
አነግሰዋለሁ!

ይክበር  ! (፫x)
ይንገሥ ! (፫x)

ጌታ ፡ አይቸኩልም
ደግሞም ፡ አይዘገይም
በጊዜው ፡ ይመጣል
ዕንባዬን ፡ ያብሳል  !

አዝ ፣ ይህን ፡ ጌታ ፡ አከብረዋለሁ!
ይህን ፡ ጌታ ፡ አመልከዋለሁ!
አነግሰዋለሁ!

ውሸት ፡ ተደጋግሞ
ዕውነት ፡ መምሰል ፡ ቢቻል
ዕውነት ፡ ግን ፡ ዕውነት ፡ ነው
ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ይፍረድ

አዝ ፣ ይህን ፡ ጌታ ፡ አከብረዋለሁ!
ይህን ፡ ጌታ ፡ አመልከዋለሁ!
አነግሰዋለሁ!

ፊት ፡ አይቶ ፡ አይመዝንም
ውጪ ፡ አይቶ ፡ አይገመግም
ጌታዬን ፡ አየሁት
ልቤን ፡ ግን ፡ ሲያነብ

አዝ ፣ ይህን ፡ ጌታ ፡ አከብረዋለሁ!
ይህን ፡ ጌታ ፡ አመልከዋለሁ!
አነግሰዋለሁ!