ሲያከብረኝ ፡ እያየሁ (Siyakebregn Eyayehu) - ኤዶም ፡ ልዑልሰገድ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ኤዶም ፡ ልዑልሰገድ
(Edom Leulseged)

Edom Leulseged 1.jpg


(1)

አንተ ፡ ገናና
(Ante Genana)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ (2007)
ቁጥር (Track):

(6)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የኤዶም ፡ ልዑልሰገድ ፡ አልበሞች
(Albums by Edom Leulseged)

እራሱ ፡ ማለልኝ ፡ አልተውሽም ፡ ብሎ
እናት ፡ እንኳን ፡ ልጇን ፡ ትረሳ ፡ ይሆናል ፡ የወለደችውን
ቃሉን ፡ ይፈጽማል ፡ የተናገረውን
ሰማይና ፡ ምድር ፡ ቢያልፉ ፡ ይቀላል ፡ ያለው ፡ ከማይሆን
ሲያከብረኝ ፡ ሲያከብረኝ ፡ ሲያከብረኝ ፡ እያየሁ (፪x)

ለምን ፡ ወደ ፡ ኋላ ፡ አስቤ ፡ ፈራለሁ?
እግዚአብሔር ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ እየሆነ ፡ እያየሁ
ለምን ፡ ወደ ፡ ኋላ ፡ አይቼ ፡ ፈራለሁ?
አምላኬ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ እየሆነ ፡ እያየሁ
ለምን ፡ ወደ ፡ ኋላ ፡ አስቤ ፡ ፈራለሁ?
አምላኬ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ እየሆነ ፡ እያየሁ
ለምን ፡ ወደኋላ ፡ አስቤ ፡ ፈራለሁ?
አምላኬ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ እየሆነ ፡ እያየሁ
ለምን ፡ ወደኋላ ፡ አስቤ ፡ ፈራለሁ?

ሲያስበኝ ፡ ውሎ ፡ ሲያስበኝ ፡ ያድራል
ኧረ ፡ የእኔ ፡ ነገር ፡ መች ፡ ይሆንለታል? (፪x)

ሊውጠኝ ፡ የመጣውን ፡ ክፉ ፡ አንበሳ
ተናጠቀልኝ ፡ ደርሶ ፡ ጀግና
ሰልፉ ፡ የሱ ፡ እንጂ ፡ የእኔ ፡ አይደለም
ልፎክር ፡ እኔስ ፡ ባምላኬ ፡ ስም
ሰልፉ ፡ የሱ ፡ እንጂ ፡ የእኔ ፡ አይደለም
ልኩራራ ፡ በደንብ ፡ በኢየሱስ ፡ ስም

ወጌ ፡ መዓረጌ ፡ የእኔ ፡ ሞገስ ፡ (ውበት)
አንድ ፡ ነው ፡ የማውቀው ፡ እርሱም ፡ ኢየሱስ (፪x)
ሊውጠኝ ፡ የመጣውን
እራሱ ፡ ጣለልኝ