እዘምራለሁ (Ezemeralehu) - ኤዶም ፡ ልዑልሰገድ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ኤዶም ፡ ልዑልሰገድ
(Edom Leulseged)

Edom Leulseged 1.jpg


(1)

አንተ ፡ ገናና
(Ante Genana)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ (2007)
ቁጥር (Track):

(2)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የኤዶም ፡ ልዑልሰገድ ፡ አልበሞች
(Albums by Edom Leulseged)

አዝ፦ በክብር ፡ ከፍ ፡ ላለው ፡ እዘምራለሁ
ለአምላኬ ፡ እዘምራለሁ
ለጌታ ፡ እዘምራለሁ
ለኢየሱስ ፡ እዘምራለሁ
ለጌታ ፡ እዘምራለሁ
እዘምራለሁ ፡ እዘምራለሁ
ለውዴ ፡ እዘምራለሁ
ለአዳኜ ፡ እዘምራለሁ

ቀድሞ ፡ የቆጣጠብኩት ፡ እዚያው ፡ ይበቃኛል
ዛሬ ፡ እንደዚያ ፡ አይደለም ፡ ጌታዬ ፡ የማመልከው
ይገባዋል (፫x) ፡ ክብር ፡ ይኸው
ይገባዋል (፫x) ፡ አምላክ ፡ ይኸው
ይገባዋል (፫x) ፡ ዕልልታ ፡ ይኸው

ገና ፡ ገና ፡ እዘምራለሁ ፡ ገና ፣ ገና (፫x)
አይበቃም ፡ ባመልከው
አይበቃም ፡ ባደንቀው (፪x)

ባለኝ ፡ ሁሉ ፡ አቅም ፡ አምልኮ ፡ አበዛለሁ
በዕልልታ ፡ በሆታ ፡ ስሙን ፡ አደንቃለሁ
በላይ ፡ በላይ ፡ ላውራው ፡ ታላቅ ፡ መሆኑን
ዝማሬዬም ፡ ይብዛ ፡ ይግለጥ ፡ ተዓምሩን

አዝ፦ በክብር ፡ ከፍ ፡ ላለው ፡ እዘምራለሁ
ለአምላኬ ፡ እዘምራለሁ
ለጌታ ፡ እዘምራለሁ
ለኢየሱስ ፡ እዘምራለሁ
ለጌታ ፡ እዘምራለሁ
እዘምራለሁ ፡ እዘምራለሁ
ለውዴ ፡ እዘምራለሁ
ለአዳኜ ፡ እዘምራለሁ

ሥራዬ ፡ ይኸ ፡ ነው ፡ አንተን ፡ ማደናነቅ
ማለቁ ፡ ካልቀረ ፡ ዘመኔ ፡ ቤትህ ፡ ይለቅ
ላመስግንህ ፡ ልቀደስልህ ፡ ያኔ ፡ ረካለሁ ፡ ስዘምርልህ
ይገባዋል (፫x) ፡ ክብር ፡ ይኸው
ይገባዋል (፫x) ፡ አምላክ ፡ ይኸው
ይገባዋል (፫x) ፡ ዕልልታ ፡ ይኸው

አዝ፦ በክብር ፡ ከፍ ፡ ላለው ፡ እዘምራለሁ
ለአምላኬ ፡ እዘምራለሁ
ለጌታ ፡ እዘምራለሁ
ለኢየሱስ ፡ እዘምራለሁ
ለጌታ ፡ እዘምራለሁ
እዘምራለሁ ፡ እዘምራለሁ
ለውዴ ፡ እዘምራለሁ
ለአዳኜ ፡ እዘምራለሁ