From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
አዝ፦ አሃ ፡ ከላይ ፡ ከላይ ፡ የወረደው ፡ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ
ኦሆ ፡ ከሥም ፡ በላይ ፡ ሥም ፡ ተሰጠው ፡ የሚያስደንቅ (፪x)
ይታወጅ ፡ ይታወጅ ፡ ኢየሱስ ፡ ይታወጅ
ይታወጅ ፡ ይታወጅ ፡ ታላቅ ፡ ሥም ፡ ይታወጅ
ይታወጅ ፡ ይታወጅ ፡ ኢየሱስ ፡ ይታወጅ
በላይ ፡ በከፍታ ፡ አሃ
በዚህ ፡ በምድር ፡ ኧህ
ሁሉም ፡ ይታዘዛል ፡ አሃ
ለዚህ ፡ ታላቅ ፡ ሥም ፡ ኧህ (፪x)
አዝ፦ አሃ ፡ ከላይ ፡ ከላይ ፡ የወረደው ፡ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ
ኦሆ ፡ ከሥም ፡ በላይ ፡ ሥም ፡ ተሰጠው ፡ የሚያስደንቅ (፪x)
አለቆች ፡ ሥልጣናት ፡ አሃ
ኃያላን ፡ በተራ ፡ ኧህ (፪x)
ጉልበታቸው ፡ ራደ ፡ አሃ
ኢየሱስ/ይህ ፡ ሥም ፡ ሲጠራ ፡ አሃ
ይታወጅ ፡ ይታወጅ
ሁሉም ፡ መጠሪያ ፡ አለው ፡ ኦሆ
ተፈጥሮ ፡ ሲኖርህ ፡ ኧህ (፪x)
አዝ፦ አሃ ፡ ከላይ ፡ ከላይ ፡ የወረደው ፡ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ
ኦሆ ፡ ከሥም ፡ በላይ ፡ ሥም ፡ ተሰጠው ፡ የሚያስደንቅ (፪x)
ሁሉም ፡ ይሰግዳሉ ፡ ኦሆ
ለዚህ ፡ ታላቅ ፡ ለኢየሱስ ፡ ሥም ፡ ኧህ
ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ ኦሆ
ኢየሱስ ፡ ኃይለኛ ፡ አሃ (፪x)
አንቀጥቅጦ ፡ ገዛ ፡ ኦሆ
ዓለምን ፡ በሞላ ፡ አሃ
ይታወጅ ፡ ይታወጅ
|