አልረሳም ፡ እኔ (Alresam Enie) - ኤደን ፡ እምሩ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ኤደን ፡ እምሩ
(Eden Emiru)


ሌሎች ፡ ነጠላ ፡ መዝሙሮች
(Other Singles)
ሌሎች ፡ የኤደን ፡ እምሩ ፡ አልበሞች
(Other Albums ፡ by Eden Emiru)

ከየት ፡ እንዳነሳኸኝ ፡ እኔ ፡ አውቃለሁኝ
ልሞት ፡ አንድ ፡ እርምጃ ፡ ቀርቶኝ ፡ በአንተ ፡ ሕይወት ፡ ዘራሁኝ
አልረሳም ፡ እኔ ፡ የትላንቱን ፡ ችግር
አልረሳም ፡ እኔ ፡ የትላንቱን ፡ ሃዘን
ጌታ ፡ ባትደርስልኝ ፡ ተረስቼ ፡ ነበር

እናት ፡ ልጇን ፡ ብትረሳም
ደጉ ፡ እየሱስ ፡ ግን ፡ ሰውን ፡ አይረሳም
አይታክተው ፡ ሰውን ፡ መርዳት
ይሸከማል ፡ እስከ ፡ ሽበት