የሃገሬ ፡ ልጅ (Ye Hagere Lij) - ኤባ ፡ ድንኤል

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ኤባ ፡ ድንኤል
(Ebba daniel)

Lyrics.jpg


(2)

2
(2)

ቁጥር (Track):

(2)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የኤባ ፡ ድንኤል ፡ አልበሞች
(Albums by Ebba daniel)

የሀገሬ ልጅ የሰማይ ቤቱ
ዝግጁ ነህ ወይ ለሽልማቱ
ፊትህ አለ ብዙ ክብር ፍፁም ሃሴት
እንዲው በወደደን በአባታችን ቤት

 አዝ:- ለዘላለም የምንኖርበት
ሙሉ ክብሩን ምናይበት
ይወስደናል ዳግም መጥቶ
አይተወንም ተስፋ ሰጥቶ (2X)

የሀገሬ ልጅ ሰማያዊቱ
ከየትኞቹ ነሽ ከቆነጃጂቱ
በመጠበቂያሽ ላይ ብርሃንሽ ይብራ
ሊወስድሽ ይመጣል ውዱ ሙሽራሽ

አዝ:- ለዘላለም የምንኖርበት
ሙሉ ክብሩን ምናይበት
ይወስደናል ዳግም መጥቶ
አይተወንም ተስፋ ሰጥቶ (2X)

ሁኔታው ባይመስል ዙሪያው ግር ቢል
ሃሳቡን ሊቀይር እንደሰው አይደል
እንደ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም ከቶ
እየሱስ በደጅ ነው ሊወሰደን ነው መጥቶ

አዝ:- ለዘላለም የምንኖርበት
ሙሉ ክብሩን ምናይበት
ይወስደናል ዳግም መጥቶ
አይተወንም ተስፋ ሰጥቶ (2X)