አምነዋለው (Amnewalew) - ኤባ ፡ ድንኤል

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ኤባ ፡ ድንኤል
(Ebba daniel)

Lyrics.jpg


(2)

2
(2)

ቁጥር (Track):

(8)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የኤባ ፡ ድንኤል ፡ አልበሞች
(Albums by Ebba daniel)

አውቀዋለሁ እኔ ያመንኩትን
አውቀዋለሁ የተከተልኩትን (2X)

1. አብርሀም የተስፋውን ቃል አምኖ
   በእምነት ወጣ እርግጠኛ ሆኖ
   ከአለም ሀብት ባለጠግነት
   በክርስቶስ ታምኖ መገፋት
ብድራቱን ሙሴ ትኩር ብሎ አይቶ
ኖረ ለህይወት የሚያልፈውን ትቶ

አዝ:- ይህን ጌታ አመንኩት
ታምኖልኝ ነው ያየሁት
አምነዋለሁ አምነዋለሁ
ልቤ በእርሱፅኑ ነው (2X)

2. አባቶቼ የእምነት ስንቅ ሰንቀው
   ከድካም በረቱ የያዙትን አውቀው
   እግዚአብሔር በኑሯቸው ገኖ
   ታመናቸው ከእሳት አድኖ
ምስክሮች ሆነው ድል ነስተው አለፉ
በእምነታቸው አለምን አሸነፉ

አዝ:- ይህን ጌታ አመንኩት
ታምኖልኝ ነው ያየሁት
አምነዋለሁ አምነዋለሁ
ልቤ በእርሱፅኑ ነው (2X)

Waaqa Amanee
Gooftaa Amanee
Isa Amanee
Hunduu Naaf Tole (4X)

አዝ:- ይህን ጌታ አመንኩት
ታምኖልኝ ነው ያየሁት
አምነዋለሁ አምነዋለሁ
ልቤ በእርሱፅኑ ነው (2X)