የአንተ ፡ ኃይል ፡ ይበልጣል (Yante Hayl Yibelttal) - ደረጀ ፡ ሙላቱ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ደረጀ ፡ ሙላቱ
(Dereje Mulatu)

Lyrics.jpg


(Volume)

ያልታወቀ ፡ አልበም
(Unknown Album)

ቁጥር (Track):

(4)

ርዝመት (Len.): 6:27
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የደረጀ ፡ ሙላቱ ፡ አልበሞች
(Albums by Dereje Mulatu)

የአንተ ፡ ኃይል ፡ ይበልጣል
ሰው ፡ ምቹ ፡ ጊዜ ፡ ይጠባበቃል
ገንዘቡን ፡ አይቶ ፡ ዘር ፡ ይበትናል
እግዚአብሔር ፡ ያለዘር : ትባርካለህ
የሌለን ፡ እንዳለ ፡ አርገህ ፡ ትጠራለህ
የአንተ ፡ ኃይል ፡ ይበልጣል
የአንተ ፡ ጊዜ ፡ ይበልጣል
ያለደጋፊ ፡ ያከብርሃል
ያለአጋዥ ፡ ብቻውን ፡ ያቆማል
የአንተ ፡ ኃይል ፡ ይበልጣል
የአንተ ፡ ጊዜ ፡ ይበልጣል ፡
የአንተ ፡ ዘመን ፡ ይበልጣል
የአንተ ፡ መንፈስ ፡ ይበልጣል
ያለደጋፊ ፡ ያከብርሃል
ያለአጋዥ ፡ ብቻውን ፡ ያኖርሃል

ዘመንህ ፡ ደርሶ ፡ መዘመር ፡ ስትጀምር
ዕድል ፡ ሲሠራ ፡ በጥቂት
ተራራው ፡ ምን ፡ ይሆናል?
ተራራው ፡ ይዘላል
ይሸሻል ፡ ወንዙ
ይባረካሉ ፡ ለአንተ ፡ የተገዙ
የአንተ ፡ ኃይል ፡ ይበልጣል
የአንተ ፡ ጊዜ ፡ ይበልጣል
የአንተ ፡ መንፈስ ፡ ይበልጣል
የአንተ ፡ ክንድ ፡ ይበልጣል
ያለደጋፊ ፡ ያከብርሃል
ያለአጋዥ ፡ ብቻውን ፡ ያኖርሃል ፡ (፪)

በጊዜው ፡ አንተ ፡ ሁሉን ፡ ልትሰጠኝ
እንደተረሳ ፡ ሰው ፡ በአንተ ፡ ሰው ፡ ሆንሁኝ
አሁን ፡ በቃ! በዕውነትም ፡ በቃ!
በአንተ ፡ ኃይል ፡ ፀሐይ ፡ ወጣች
ስለዚህ ፣ የአንተ ፡ ኃይል ፡ ይበልጣል
የአንተ ፡ ጊዜ ፡ ይበልጣል
የአንተ ፡ ዘመን ፡ ይበልጣል
የአንተ ፡ ቃል ፡ ይበልጣል
ያለደጋፊ ፡ ያከብርሃል
ያለአጋዥ ፡ ብቻውን ፡ ያኖርሃል ፡ (፪)
የአንተ ፡ ዓላማ ፡ ይበልጣል
የአንተ ፡ ክንድ ፡ ይበልጣል
ያለደጋፊ ፡ ያከብርሃል
ያለአጋዥ ፡ ብቻውን ፡ ያኖርሃል
የአንተ ፡ ኃይል ፡ ይበልጣል
የአንተ ፡ ዘመን ፡ ይበልጣል
የአንተ ፡ ዓላማ ፡ ይበልጣል
ያለደጋፊ ፡ ያከብርሃል
ያለአጋዥ ፡ ብቻውን ፡ ያኖርሃል ፡ (፪)
የአንተ ፡ ኃይል ፡ ይበልጣል
የአንተ ፡ ቀን ፡ ይበልጣል
ምን ፡ ያደርጋል? ፡ ያለደጋፊ ፡ ያከብርሃል
ያለአጋዥ ፡ ብቻውን ፡ ያኖርሃል ፡ (፪)
እስቲ ፡ ያየ ፡ ሰው!
የአንተ ፡ ኃይል ፡ ይበልጣል
የአንተ ፡ ጊዜ ፡ ይበልጣል
የአንተ ፡ ዘመን ፡ ይበልጣል
የአንተ ፡ ቀን ፡ ይበልጣል
ምን ፡ ያደርጋል? (እስቲ ፡ በጭብጨባ!)
ያለደጋፊ ፡ ያከብርሃል
ያለአጋዥ ፡ ብቻውን ፡ ያኖርሃል ፡ ፡ (፪)