እምቢ (Embi) - ደረጀ ፡ ሙላቱ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ደረጀ ፡ ሙላቱ
(Dereje Mulatu)

Lyrics.jpg


(Volume)

ያልታወቀ ፡ አልበም
(Unknown Album)

ቁጥር (Track):

(2)

ርዝመት (Len.): 6:40
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የደረጀ ፡ ሙላቱ ፡ አልበሞች
(Albums by Dereje Mulatu)

ሊፈጸም ፡ ነው ፡ እንጂ
ስለእኔ ፡ የተጻፈው
ምንም ፡ አይነሳኝም
የእኔ ፡ ጌታ ፡ ቸር ፡ ነው
ለሁሉ ፡ ጊዜ ፡ አለው
ተብሎ ፡ ተጽፏል
ወግድ! ከእኔ ፡ ሰይጣን
እቅድህ ፡ ፈራርሷል (፪x)

ጠላቴ ፡ ሆይ! እምቢ!
አልሰማህም ፡ እምቢ!
ጌታ ፡ ይገስጽህ ፡ እምቢ!
ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ጸንቶ ፡ አልሆንም ፡ ታዛቢ!
የእግዚአብሔር ፡ ነኝ ፡ እምቢ! (፪X)
ፈተና ፡ ሆይ ፡ እምቢ!
ገጠመኝ ፡ ሆይ ፡ አለኝ! እምቢ!
አላኮርፍም ፡ እምቢ!
ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ጸንቶ ፡ አልሆንም ፡ ታዛቢ!
የእግዚአብሔር ፡ ነኝ ፡ እምቢ! (፫X)
የ ማ ና ች ሁ  ?
የእግዚአብሔር ፡ ነኝ ፡ እምቢ! ፡ (፪X)
ዓላማ ፡ አለኝ ፡ እምቢ! (፭X)

ችግሬ ፡ ሆይ! እምቢ!
አላኮርፍም ፡ እምቢ!
እዘምራለሁ ፡ እምቢ!
ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ጸንቶ ፡ አልሆንም ፡ ታዛቢ!
የእግዚአብሔር ፡ ነኝ ፡ እምቢ! (፫X)
ፈተና ፡ ሆይ! እምቢ!
አልሰማህም ፡ እምቢ!
ጌታ ፡ ይገስጽህ ፡ እምቢ!
ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ጸንቶ ፡ አልሆንም ፡ ታዛቢ!
የእግዚአብሔር ፡ ነኝ ፡ እምቢ! (፫X)
ዓላማ ፡ አለኝ ፡ እምቢ!(፪X)
አላኮርፍም ፡ እምቢ!(፪X)
ሃሌሉያ!

ሥጦታህ ፡ አቋሜን ፡ አያስቀይረኝም
እሰግዳለሁ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ አላፈገፍግም
ለእኔ ፡ ክቡር ፡ ነገር
የአምላኬ ፡ ሕግ ፡ ነው
ከሞት ፡ ለታደገኝ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ እኖራለሁ ፡ (፪X)

ችግሬ ፡ ሆይ! እምቢ!
አልሰማህም ፡ እምቢ!
ጌታ ፡ ይገስጽህ ፡ እምቢ!
ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ጸንቶ ፡ አልሆንም ፡ ታዛቢ!
የእግዚአብሔር ፡ ነኝ ፡ እምቢ!
ፈተና ፡ ሆይ! እምቢ!
አልሰማህም ፡ እምቢ!
ጌታ ፡ ይገስጽህ ፡ እምቢ!
ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ጸንቶ: ፡ አልሆንም ፡ ታዛቢ!
የእግዚአብሔር ፡ ነኝ ፡ እምቢ!(፫X)
የ ማ ና ች ሁ ?
የእግዚአብሔር ፡ ነኝ ፡ እምቢ ፡ (፪X)
አመልካለሁ ፡ እምቢ ! (፫X)

ችግሬ ፡ ሆይ! እምቢ!
አልሰማህም ፡ እምቢ!
ጌታ ፡ ይገስጽህ ፡ እምቢ!
ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ጸንቶ ፡ አልሆንም ፡ ታዛቢ!
የእግዚአብሔር ፡ ነኝ ፡ እምቢ!
ችግሬ ፡ ሆይ! እምቢ!
አልሰማህም ፡ እምቢ!
ጌታ ፡ ይገስጽህ ፡ እምቢ!
ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ጸንቶ ፡ አልሆንም ፡ ታዛቢ
የእግዚአብሔር ፡ ነኝ ፡ እምቢ! ፡ (5X)
ዓላማ ፡ አለኝ ፡ እምቢ!(፫X)
መልዕክት ፡ አለኝ ፡ እምቢ!(፫X)
የእግዚአብሔር ፡ ነኝ ፡ እምቢ! (፫X)

አሁን ፡ አልታጣም ፡ ከምሥጋና ፡ ሠፈር
ኑሮዬም ፡ ክብሬም ፡ ነው
ለእኔ ፡ ጌታን ፡ ማክበር
በሚጨመር ፡ ነገር
ልቤ ፡ አይደክምብኝም
ዘማሪ ፡ ነኝ ፡ እምቢ!
በገና ፡ አልሰቅልም! (፪X)

ችግሬ ፡ ሆይ! እምቢ!
አልሰማህም ፡ እምቢ!
ጌታ ፡ ይገስጽህ ፡ እምቢ!
ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ጸንቶ ፡ አልሆንም ፡ ታዛቢ!
የእግዚአብሔር ፡ ነኝ ፡ እምቢ!
ፈተና ፡ ሆይ! እምቢ!
አልሰማህም ፡ እምቢ!
ጌታ ፡ ይገስጽህ ፡ እምቢ!
ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ጸንቶ ፡ አልሆንም ፡ ታዛቢ
የእግዚአብሔር ፡ ነኝ ፡ እምቢ! (፭X)
ዓላማ ፡ አለኝ! (4x)
ችግሬ ፡ ሆይ ፡ እምቢ!
አልሰማህም ፡ እምቢ!
ጌታ ፡ ይገስጽህ ፡ እምቢ!
ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ጸንቶ ፡ አልሆንም ፡ ታዛቢ!
የእግዚአብሔር ፡ ነኝ ፡ እምቢ!
ፈተና ፡ ሆይ ፡ እምቢ!
አልሰማህም ፡ እምቢ!
ጌታ ፡ ይገስጽህ ፡ እምቢ!
ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ጸንቶ ፡ አልሆንም ፡ ታዛቢ!
የእግዚአብሔር ፡ ነኝ ፡ እምቢ! ፡ (፫X)
ዓላማ ፡ አለኝ ፡ እምቢ! ፡ (፫X)
መልዕክት ፡ አለኝ ፡ እምቢ! ፡ (፫X)
ሃሌሉያ  !