የማይደፈርስ ሰላም አለኝ (Yemaydeferes Selam Alegn) - ደረጀ ፡ ከበደ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ደረጀ ፡ ከበደ
(Dereje Kebede)

Dereje Kebede 6.png

(6)

ዝም ፡ አልልም
(Zem Alelem)

ቁጥር (Track):

(3)

ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የደረጀ ፡ ከበደ ፡ አልበሞች
(Albums by Dereje Kebede)

የማይደፈርስ ፡ ሰላም ፡ አለኝ ፡ ኢየሱስ ፡ የሰጠኝ

እመሰክራለሁ ፡ ለአለም ፡ ሁሉ በፍራቻ ፡ በጭንቀት ፡ ላሉ(x፪)

በብርና ፡ በወርቅ ፡ አቻ ፡ ያልተገኘለት

ንጉስ ፡ በስልጣኑ ፡ ያልተከሰተለት

ፀጥታ ፡ አለ ፡ ውስጤ ፡ ረክቷል ፡ መንፈሴ ፡ ሰላም ፡ አለኝ(x፪)

የማይደፈርስ ፡ ሰላም ፡ አለኝ ፡ ኢየሱስ ፡ የሰጠኝ

እመሰክራለሁ ፡ ለአለም ፡ ሁሉ በፍራቻ ፡ በጭንቀት ፡ ላሉ(x፪)

አልከፈልኩበትም ፡ ጎንበስ ፡ ቀና ፡ አላልኩም

ረጅም ፡ ጎዳና ፡ በእግሮቼ ፡ አልኳተንኩም

በነፃ ፡ አገኘሁት ፡ ከአምላኬ ፡ ታደልኩት ፡ ሰላም ፡ አለኝ(x፪)

የማይደፈርስ ፡ ሰላም ፡ አለኝ ፡ ኢየሱስ ፡ የሰጠኝ

እመሰክራለሁ ፡ ለአለም ፡ ሁሉ በፍራቻ ፡ በጭንቀት ፡ ላሉ(x፪)

የማይደፈርስ ፡ ሰላም ፡ አለኝ ፡ ኢየሱስ ፡ የሰጠኝ

እመሰክራለሁ ፡ ለአለም ፡ ሁሉ በፍራቻ ፡ በጭንቀት ፡ ላሉ(x፪)

በስደት ፡ በግዞት ፡ ብቀመጥ ፡ አልፈራም

...እኔ ፡ ወስጥ ፡ ቢበዛም

ሁሉ ፡ ሲፈራረቅ ፡ መንገዴን ፡ አንዳልለቅ ፡ ሰላም አለኝ(x፪)

የማይደፈርስ ፡ ሰላም ፡ አለኝ ፡ ኢየሱስ ፡ የሰጠኝ

እመሰክራለሁ ፡ ለአለም ፡ ሁሉ በፍራቻ ፡ በጭንቀት ፡ ላሉ(x፪)

በብርና ፡ በወርቅ ፡ አቻ ፡ ያልተገኘለት

ንጉስ ፡ በስልጣኑ ፡ ያልተከሰተለት

ፀጥታ ፡ አለ ፡ ውስጤ ፡ ረክቷል ፡ መንፈሴ ፡ ሰላም ፡ አለኝ(x፪)

የማይደፈርስ ፡ ሰላም ፡ አለኝ ፡ ኢየሱስ ፡ የሰጠኝ

እመሰክራለሁ ፡ ለአለም ፡ ሁሉ በፍራቻ ፡ በጭንቀት ፡ ላሉ(x፪)

አልከፈልኩበትም ፡ ጎንበስ ፡ ቀና ፡ አላልኩም

ረጅም ፡ ጎዳና ፡ በእግሮቼ ፡ አልኳተንኩም

በነፃ ፡ አገኘሁት ፡ ከአምላኬ ፡ ታደልኩት ፡ ሰላም ፡ አለኝ(x፪)

የማይደፈርስ ፡ ሰላም ፡ አለኝ ፡ ኢየሱስ ፡ የሰጠኝ

እመሰክራለሁ ፡ ለአለም ፡ ሁሉ በፍራቻ ፡ በጭንቀት ፡ ላሉ(x፪)

የማይደፈርስ ፡ ሰላም ፡ አለኝ ፡ ኢየሱስ ፡ የሰጠኝ

እመሰክራለሁ ፡ ለአለም ፡ ሁሉ በፍራቻ ፡ በጭንቀት ፡ ላሉ(x፫)