ፀልይለት ለደከመ (Tseleyelet Ledekeme) - ደረጀ ፡ ከበደ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ደረጀ ፡ ከበደ
(Dereje Kebede)

Dereje Kebede 6.png


(6)

ዝም ፡ አልልም
(Zem Alelem)

ቁጥር (Track):

፲ ፩ (11)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የደረጀ ፡ ከበደ ፡ አልበሞች
(Albums by Dereje Kebede)

ጸልይለት ለደከመ
መንገዱ ለተጣመመ
ጉድፉን አታጥራ የባልንጀራህን
ትተህ የራስህን

 እከሌ ደከመ እከሌም በረታ
 ምን ይረባል ላንተ የሐሜት ሁካታ /2x
እከሌ ደከመ እከሌም በረታ
ምን ይጠቅማል ላንተ የሐሜት ሁካታ