ናፍቆታቸው ፡ ሰርጾብኛል (Nafqotachew Seretsobegnal) - ደረጀ ፡ ከበደ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ደረጀ ፡ ከበደ
(Dereje Kebede)

Dereje Kebede 6.png


(6)

ዝም ፡ አልልም
(Zem Alelem)

ቁጥር (Track):

(4)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የደረጀ ፡ ከበደ ፡ አልበሞች
(Albums by Dereje Kebede)


የምወዳቸው ፡ ወገኖች

የሚያስቡልኝ ፡ ወንድሞች

የኖርኩባቸው ፡ ቀዬዎች

ናፍቆታቸው ፡ ሰርጾብኛል

ጌታ ፡ ግን ፡ ቃል ፡ ገብቶልኛል

ዳግመኛ ፡ በድል ፡ በሰላም ፡ ጠብቆ ፡ ያገናኘኛል


ያሳለፍኩት ፡ ጊዜ ፡ ከወንድሞች ፡ ጋራ ፡ በአንድነት

የቆረስኩት ፡ ማእድ ፡ በጌታ ፡ በረከት ፡

ትዝ ፡ ትዝ ፡ ይለኛል ፡ ማዶ ፡ ባለሁበት


የምወዳቸው ፡ ወገኖች

የሚያስቡልኝ ፡ ወንድሞች

የኖርኩባቸው ፡ ቀዬዎች

ናፍቆታቸው ፡ ሰርጾብኛል

ጌታ ፡ ግን ፡ ቃል ፡ ገብቶልኛል

ዳግመኛ ፡ በድል ፡ በሰላም ፡ ጠብቆ ፡ ያገናኘኛል


ሰፍራዎች ፡ ሳዳርስ ፡ በጌታ ፡ አገልግሎት ፡ ተጠርቼ

በጸሎት ፡ ያቆሙኝ ፡ እህት ፡ ወንድሞቼ

ናፍቆቶቼ ፡ ፡ ሆኑ ፡ ሰሀድ ፡ ተለይቼ


የምወዳቸው ፡ ወገኖች

የሚያስቡልኝ ፡ ወንድሞች

የኖርኩባቸው ፡ ቀዬዎች

ናፍቆታቸው ፡ ሰርጾብኛል

ጌታ ፡ ግን ፡ ቃል ፡ ገብቶልኛል

ዳግመኛ ፡ በድል ፡ በሰላም ፡ ጠብቆ ፡ ያገናኘኛል


በአንድ ፡ጣራ ፡ ሆነን ፡ ሰንዘምር ፡ ምሥጋና ፡ ላምላካችህን

በምሥጋናው ፡ እያልን ፡ ድሉ ፡ የጌታችን

ከቶ ፡ አይረሳኝም ፡ ንጹህ ፡ አምልኮችን

የምወዳቸው ፡ ወገኖች

የሚያስቡልኝ ፡ ወንድሞች

የኖርኩባቸው ፡ ቀዬዎች

ናፍቆታቸው ፡ ሰርጾብኛል

ጌታ ፡ ግን ፡ ቃል ፡ ገብቶልኛል

ዳግመኛ ፡ በድል ፡ በሰላም ፡ ጠብቆ ፡ ያገናኘኛል


ጌታ ፡ ግን ፡ ቸር ፡ አምላክ ፡ ቃልኪዳን ፡ ገባልኝ ፡ የማይጠፋ

ዳግም ፡ ሊያገናኘን ፡ ከወገኖች ፡ ጋራ

ገድሉን ፡ ተዓምራቱን ፡ በምድሬ ፡ ላወራ


የምወዳቸው ፡ ወገኖች

የሚያስቡልኝ ፡ ወንድሞች

የኖርኩባቸው ፡ ቀዬዎች

ናፍቆታቸው ፡ ሰርጾብኛል

ጌታ ፡ ግን ፡ ቃል ፡ ገብቶልኛል

ዳግመኛ ፡ በድል ፡ በሰላም ፡ ጠብቆ ፡ ያገናኘኛል


የምወዳቸው ፡ ወገኖች

የሚያስቡልኝ ፡ ወንድሞች

የኖርኩባቸው ፡ ቀዬዎች

ናፍቆታቸው ፡ ሰርጾብኛል

ጌታ ፡ ግን ፡ ቃል ፡ ገብቶልኛል

ዳግመኛ ፡ በድል ፡ በሰላም ፡ ጠብቆ ፡ ያገናኘኛል(x፫)