ውበት ፡ ይረግፋል (Webet Yeregfal) - ደረጀ ፡ ከበደ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ደረጀ ፡ ከበደ
(Dereje Kebede)

Lyrics.jpg


(4)

መንግሥተ ፡ ሰማይ
(Mengeste Semay)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፸ ፪ (1980)
ቁጥር (Track):

(6)

ርዝመት (Len.): 1:13
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የደረጀ ፡ ከበደ ፡ አልበሞች
(Albums by Dereje Kebede)

ውበት ፡ እንደአበባ ፡ ይረግፋል
ሲደኸዩ ፡ ይጠፋል
ብናኝ ፡ ነገር ፡ ለማታ
በእድሜ ፡ ማብቂያ ፡ ለታ

ገንዘብ ሲወዱት ወጥመድ ነው
ራስን አስወድዶ
ወዳጅን አስክዶ
እንቅልፍ አሳጥቶ

ወዳጅ ያጡ የነጡ ለት
ወዲያው ጠላትነት
የከንቱ ከንቱነት
ከቶ መና መቅረት

ዝና ምንስ ታላቅ ገናና
ምን ቢሞሉ ጉብዝና
ፈላስፋ እውቀታማ
ኦ ይህም ያልፋል ለካ

የሱስ እውነተኛ ኗሪ
ልቦናን መርማሪ
ታማኝ የማይከዳ
ሲጠፋም ከጓዳ