From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
አዝ፦ መንግሥተ ፡ ሰማይ (፪x)
ከሞት ፡ ወዲያ ፡ ለእኛ ፡ መጠለያ (፬x)
ከአምላክ ፡ ጋራ ፡ ኑሮ ፡ እንደገና (፪x)
የሞትን ፡ ድልድል ፡ እንሻገርና
እንራመዳለን ፡ ለኑሮ ፡ እንደገና
የአሁኑ ፡ መንደር ፡ መንግሥተ ፡ ሰማይ
ግንቡ ፡ የጸና ፡ ነው ፡ በበጉ : ደም ፡ ላይ
አዝ፦ መንግሥተ ፡ ሰማይ (፪x)
ከሞት ፡ ወዲያ ፡ ለእኛ ፡ መጠለያ (፬x)
ከአምላክ ፡ ጋራ ፡ ኑሮ ፡ እንደገና (፪x)
ከባዕድ ፡ ከተማ ፡ ከስደተኝነት
ጊዜያችን ፡ አብቅቶ ፡ እፎይ ፡ ልንልበት
ከሞት ፡ ወዲያ ፡ ማዶ ፡ ከተማ ፡ ተሰርቷል
በኢየሱስ ፡ ያመነ ፡ ወደዚያ ፡ ተጠርቷል
አዝ፦ መንግሥተ ፡ ሰማይ (፪x)
ከሞት ፡ ወዲያ ፡ ለእኛ ፡ መጠለያ (፬x)
ከአምላክ ፡ ጋራ ፡ ኑሮ ፡ እንደገና (፪x)
አዝ፦ መንግሥተ ፡ ሰማይ (፪x)
ከሞት ፡ ወዲያ ፡ ለእኛ ፡ መጠለያ (፬x)
ከአምላክ ፡ ጋራ ፡ ኑሮ ፡ እንደገና (፪x)
ምቀኝነት ፡ ክፋት ፡ ሃዘንና ፡ ለቅሶ
በዚህ ፡ ከተማ ፡ ቅስጥ ፡ ዓይኖርም ፡ ጨርሶ
ፍቅርና ፡ ሰላም ፡ የቅዱሳን ፡ መዝሙር
ሳያቋርጡ ፡ ዘወትር ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ክብር
አዝ፦ መንግሥተ ፡ ሰማይ (፪x)
ከሞት ፡ ወዲያ ፡ ለእኛ ፡ መጠለያ (፬x)
ከአምላክ ፡ ጋራ ፡ ኑሮ ፡ እንደገና (፪x)
|