ሁሉን ፡ አየነው (Hulun Ayenew) - ደረጀ ፡ ከበደ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ደረጀ ፡ ከበደ
(Dereje Kebede)

Lyrics.jpg


(4)

መንግሥተ ፡ ሰማይ
(Mengeste Semay)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፸ ፪ (1980)
ቁጥር (Track):

፲ ፫ (13)

ርዝመት (Len.): 3:59
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የደረጀ ፡ ከበደ ፡ አልበሞች
(Albums by Dereje Kebede)

በሚያስፈራው ፡ ዘመን ፡ ዙሪያው ፡ በተዘጋ
ቆምን ፡ ከእርሱ ፡ ጋር
እኛም ፡ ተቆረጥን ፡ ብለን ፡ ነበር ፡ ከድሞ
ኢየሱስ ፡ ዋጀን ፡ ደግሞ (፬x)

አዝ፦ ሁሉን ፡ አየነው
ሁሉን ፡ አለፍን
ጌታን ፡ መረጥን
በእርሱ ፡ ላይ ፡ ቆመን ፡ ቆምን (፪x)

ዓይናችን ፡ ማየቱን ፡ አቁሞ ፡ ነበረ
ፍፁም ፡ ታወረ
እግራችን ፡ መሄዱን ፡ ተሳሰረ ፡ አበቃ
በፈተና ፡ ሲቃ (፬x)

አዝ፦ ሁሉን ፡ አየነው
ሁሉን ፡ አለፍን
ጌታን ፡ መረጥን
በእርሱ ፡ ላይ ፡ ቆመን ፡ ቆምን (፪x)

በቃ ፡ ይታለፋል ፡ ያ ፡ ሁሉ ፡ በረሃ
በሌለበት ፡ ውኃ
እግዚአብሔር ፡ እርካታ ፡ ይሆናል ፡ ለደሃ
በሌለበት ፡ ውኃ (፬x)

አዝ፦ ሁሉን ፡ አየነው
ሁሉን ፡ አለፍን
ጌታን ፡ መረጥን
በእርሱ ፡ ላይ ፡ ቆመን ፡ ቆምን (፪x)

ዮርዳኖስ ፡ ሲሞላ ፡ ልብ ፡ ስንጥቅ ፡ ሲል
ኢየሱስ ፡ ያግዛል
ባሕሩን ፡ ሰንጥቆ ፡ ሰላምን ፡ መስርቶ
ያሻግራል ፡ ማዶ (፬x)

አዝ፦ ሁሉን ፡ አየነው
ሁሉን ፡ አለፍን
ጌታን ፡ መረጥን
በእርሱ ፡ ላይ ፡ ቆመን ፡ ቆምን (፪x)

አዝ፦ ሁሉን ፡ አየነው
ሁሉን ፡ አለፍን
ጌታን ፡ መረጥን
በእርሱ ፡ ላይ ፡ ቆመን ፡ ቆምን (፪x)