ድል ፡ በድል ፡ ጐዳና (Del Bedel Godana) - ደረጀ ፡ ከበደ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
Broom.png ይህ ፡ ጽሑፍ ፡ ገና ፡ አልተረጋገጠም ። እርማቶች ፡ ሊያስፈልጉት ፡ ይችላል ። ከቻሉ ፡ እርስዎ ፡ ያሻሽሉት
ደረጀ ፡ ከበደ
(Dereje Kebede)

Dereje Kebede Esp.jpg

ልዩ ፡ እትም
(Esp)

ስብስብ
(Collection)

ቁጥር (Track):

(7)

ርዝመት (Len.): 2:36
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የደረጀ ፡ ከበደ ፡ አልበሞች
(Albums by Dereje Kebede)

አዝድል ፡ በድል ፡ ጐዳና (፪x)
ክርስቲያን ፡ አሸነፈ ፡ ኢየሱስ ፡ አለንና (፪x)

ያን ፡ ድቅድቅ ፡ ጨለማ ፡ የሞትን ፡ ሸለቆ
ታገለው ፡ ክርስቲያን ፡ የዕምነት ፡ ትጥቁን ፡ ታጥቆ
አሻፈረኝ ፡ ብሎ ፡
...........ለጌታው ፡ መከታ

የጢሻው ፡ ጨለማ ፡ ብርሃን ፡ ወጣበት
ክርስቲያን ፡ ፣ ፣ ፣ ፣ አንዴ ፡ ቢ