አይኔን ከሰው አንስቼያለሁ (Yeanten Demets Sesema Nekalehu) - ደረጀ ፡ ከበደ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ደረጀ ፡ ከበደ
(Dereje Kebede)

Lyrics.jpg


(1)

አንደኛ ፡ ካሴት
(Album 1)

ቁጥር (Track):

(6)

ርዝመት (Len.): 4:07
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የደረጀ ፡ ከበደ ፡ አልበሞች
(Albums by Dereje Kebede)

አዝ: ተስፋ ቆርጬ በእንባ ሳለሁ
ያንተን ድምፅ ሰሰማ እነቃለሁ
አይዞህ ባይ ነህና ደካማ አፅናኝ
የፈረሰ እምነት ጠጋኝ

    አንዳንዴ ፈተና ሲያጠቃቃኝ
    እምነቴ ሲጠፋ የሰጠኸኝ
    ባላሰብኩት ሰዓት ድምፅ መጥቶ
    ንቃ አይዞህ ይለኛል ተጠግቶ

ተስፋ ቆርጬ በእንባ ሳለሁ . . .

ከጠላት ሰዋጋ ክንዴ ዝሎ
ጦሬ ከእጄ ሲወድቅ ሃይሎ ወድሞ
አበቃሁ እንግዲህ ወዮልኝ ስል
ድምፅህ ይሰማኛል አይዞህ ስትል

ተስፋ ቆርጬ በእንባ ሳለሁ . . .

     የረዳት ያለህ ስል በዚያን ጊዜ
     መናገር አቅቶኝ ሲወርድ ወዜ
     የመለያው ሰዓት ፈውስ ሞቴ
     ተስፋዬ ባንተ ነው ሞት ሽረቴ

ተስፋ ቆርጬ በእንባ ሳለሁ . . .