መናህ ፡ ይጥመኛል (Menah Yetemegnal) - ደረጀ ፡ ከበደ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ደረጀ ፡ ከበደ
(Dereje Kebede)

Lyrics.jpg


(1)

አንደኛ ፡ ካሴት
(Album 1)

ቁጥር (Track):

(4)

ርዝመት (Len.): 3:37
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የደረጀ ፡ ከበደ ፡ አልበሞች
(Albums by Dereje Kebede)

በአንተው ፡ እጅ ፡ ወድቄ ፡ ማልቀስ ፡ ይሻለኛል
ከፈርዖን ፡ ጮማ ፡ ለእኔ ፡ መናህ ፡ ይጥመኛል

፩ የሚቀጣ ፡ አባት ፡ ነው ፡ ጌታዬ ፡ ይህንን ፡ አውቃለሁ
  በትርን ፡ በደስታ ፡ እቀበለዋለሁ
  ያለመልመኛል ፡ አውቃለሁ

፪ የአንተን ፡ ጐጆ ፡ ጥዪ ፡ እልፍኙን ፡ ዛሬ ፡ ፊቴን ፡ ባዞር
  ኋላ ፡ ለለቅሶ ፡ ነው ፡ በባዕድ ፡ ቤት ፡ ብኖር
  ቅጣኝ ፡ አንተው ፡ ጌታ ፡ በአንተ ፡ እንድኖር

፫ ጥፋቴን ፡ መደበቅ ፡ አልችልም ፡ አምናለሁ ፡ በደሌን
  በል ፡ እንካ ፡ ጀርባዬን ፡ ስጠኝ ፡ ግርፋቴን
  በሚራራው ፡ እጅህ ፡ ቅጣቴን