ተባረረ (Tebarere) - ዳዊት ፡ ሞላልኝ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
Broom.png ይህ ፡ ጽሑፍ ፡ ገና ፡ አልተረጋገጠም ። እርማቶች ፡ ሊያስፈልጉት ፡ ይችላል ። ከቻሉ ፡ እርስዎ ፡ ያሻሽሉት
ዳዊት ፡ ሞላልኝ
(Dawit Molalegn)

Dawit Molalegn 1.png


(1)

ተባረረ
(Tebarere)

ቁጥር (Track):

(1)

ርዝመት (Len.): 4:40
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዳዊት ፡ ሞላልኝ ፡ አልበሞች
(Albums by Dawit Molalegn)

አለቅም ፡ ብሎ ፡ አገር ፡ ያማረረው
እያነቀ ፡ ሚገድል ፡ ለእርሱ ፡ ካልገበረ
ስምህ ፡ ሲጠራበት ፡ እየተማረረ
አልችልም ፡ ብሎ ፡ ከአገር ፡ ተባርረ
ተባረረ ፡ ቃየል ፡ ተባረረ
ተባረረ ፡ ተባረረ
ካአገር ፡ ተባረረ

ተባረረ ፡ በቃ ፡ ተባረረ
ተባረረ ፡ በቃ ፡ ተባረረ

አልከፈት ፡ ብሎ ፡ ሕዝቡን ፡ ያስጨነቀው
አንተ ፡ ሰትመጣ ፡ ከስሩ ፡ ለቀቀ


አጉል ፡ አወዳደቅ ፡ እያየነው ፡ ወደቀ
ወደቀ ፡ ጠላቴ ፡ ወደቀ